Breaking News
Home / News (page 223)

News

ህገ መንግስቱ እንዲቀየር ጥረት እንደሚያደርግ አብን አስታወቀ!

ባሕር ዳር፡ ግንቦት 17/2011ዓ.ም (አብመድ) የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) ከጎንደር ከተማ ወጣቶች እና ነዋሪዎች ጋር ዛሬ ተወያይቷል። ተወያዮቹ አብን ቢያተኩርባቸው ይጠቅማሉ ያሏቸውን ሀሳቦች አንስተዋል። አብን ለአማራ ሕዝብ ብቻ ሳይሆን ለኢትዮጵያ ትንሳኤ መስራት አለበት፤ እኛ ሁልጊዜ እሳት ማጥፋት የለብንም፤ ይልቁንም ችግር ከመከሰቱ በፊት መከላከሉ ላይ መሰራት አለበት ብለዋል። ለአማራ የመኖር መብት፣ የኢኮኖሚ እና የማንነት ጥያቄዎች ትኩረት ሰጥቶ እንዲታገልም ሀሳብ ሰጥተዋል። በኃይማኖት …

Read More »

ህወሃት በጌታቸው የእስር ትዕዛዝ ላይ አስቸኳይ ስብሰባ አደረገች !

የስብሰባው ዋና ጭብጥ እደሚከተለው ነው። እውነት የኦሮሞ ሀይሎች እንደሚሉት በእኛ እና በእነሱ መካከል ጦርነት ተካሂዶ ተሸንፈን ከሆነ ስልጣን የለቀቅ ነው በግልፅ ይንገሩን እና የምናደርገውን እናሳያቸው። ለእኛ ወደፊት ያለው ቅርብ ነው። ከኦሮሞ የወጣ የትኛውም ሀይል ህወሃትንና ትግራዊያንን ያሸነፈበት የጦር ሜዳ ውሎ በምድር ላይ የለም። በሰማይ ላይ በተደረገ ጦርነት ካልሆነ በስተቀር ትግራዊያንን ፊት ለፊት ገጥሞ ማሸነፍ ይቅር እና አንድ ትግራዊያንን እንኳን በታሪክ …

Read More »
Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.