Breaking News
Home / News (page 222)

News

አብን ሕጋዊ እውቅና አገኘ!

የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) ከብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በቀን 25/03/2011 ዓ/ም በቁጥር አ573/05/63/44 በተፃፈ ደብዳቤ አስፈላጊ የምርዝገባ መስፈርቶችን ስላሟላ ሕጋዊነቱ ተገልፆ እውቅና አግኝቷል። በዚሁ መሰረት ንቅናቄው ለሚያካሂዳቸው የፖለቲካ ሥራዎች በገንዘብና ቁሳቁስ መደገፍ የምትፈልጉ አባላት፣ ደጋፊዎችና ወገኖች በሕጋዊ ደረሰኝ ብቻ ድጋፍ ማድረግ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን። የአማራ ሕዝብ የሚያደርገውን የኅልውና ትግል ስለምትደግፉም አብን …

Read More »

ለአማራ ምሁራን ከአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ የቀረበ ጥሪ !

ከአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ ለኢትዮጵያውያን ምሁራን በተለይም ለአማራ ምሁራን የቀረበ ጥሪ  በ1998 ዓ.ም የተደረገውን የሕዝብ እና የቤት ቆጠራ ተከትሎ፣ መንግስት ባወጣው ይፋዊ የቆጠራ ውጤት፣ 2.5 ሚሊየን የሆነ የአማራ ሕዝብ «ጠፍቷል» ተብሎ ለአገራችን ፓርላማ ሪፖርት መደረጉ ይታወቃል፡፡ በመንግሥት የታመነው እና «ጠፋ» የተባለው የአማራ ሕዝብ ብዛት 2.5 ሚሊየን ሕዝብ እንደሆነ ቢገለፅም፣ እ.ኤ.አ የ1984፣ የ1994 እና የ2007ን የሕዝብ እና …

Read More »

ከአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ የተሰጠ መግለጫ !

የሕዝባችንን ሰላምና ደኅንነት የማስጠበቅ ኃላፊነቱን መንግስት በአግባቡ ሊወጣ ይገባል! ሰሞኑን በአማራ «ክልል» በማዕከላዊ ጎንደር ዞን ጭልጋ አካባቢ በተፈጠረ ግጭት በደረሰው የሰው ሕይወት መጥፋትና የንብረት መውደም የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ–አብን የተሰማውን ጥልቅ ኃዘን እየገለፀ ለተጎጅ ቤተሰቦች መፅናናትን እንመኛለን፡፡ አብን እስካሁን በደረሰው መረጃ መሰረት ከ50 በላይ ቤቶች ተቃጥለዋል፤ በርካቶች ቆስለዋል፡፡ እንዲሁም ውድ የሆነው …

Read More »

PM Dr. Abiy with Opposition Parties – NaMA took part in the meeting

ADDIS ABABA (Reuters) – Ethiopia’s prime minister met members of 81 opposition parties on Tuesday to discuss ways of reforming the electoral system, his office said, as he pressed on with promises to open up a political arena dominated by his coalition. Abiy Ahmed has turned national politics on its …

Read More »

News in Pictures

Time in Ethiopia

Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.