Breaking News
Home / Amharic

Amharic

በአርሲ ሀገረ ስብከት በኦርቶዶክሳውያን ወገኖቻችን ላይ የደረሰው ዘግናኝ፣ አረመኔያዊ እና ቃላት ሊገልጹት የማይችሉት የጅምላ ጭፍጨፋ

በአርሲ ሀገረ ስብከት በኦርቶዶክሳውያን ወገኖቻችን ላይ የደረሰው ዘግናኝ፣ አረመኔያዊ እና ቃላት ሊገልጹት የማይችሉት የጅምላ ጭፍጨፋ መላውን የሰው ልጅ ህሊና በእጅጉ ያሳዘነና ያስቆጣ ድርጊት ነው። ​ይህንን ታላቅ ሀዘን በቁጭት እና ፍትህ በመጠየቅ ጥሪያችነን ለሚመለከታቸው የሰብአዊ መብት ተሟጋቾችን እና አለም አቀፉን ማህበረሰብ መንግስትን ጭምር እንጠይቃለን ። ​ይህ የፍትህ ጥሪ በአርሲ ኦርቶዶክሳውያን ላይ የተፈጸመው አረመኔያዊ ጭፍጨፋ ይቁም ! ተጠያቂዎች ለህግ ይቅረቡ! ​በኢትዮጵያ፣ በአርሲ …

Read More »

ሃይማኖታዊ ጭቆና በኢትዮጵያ

ሃይማኖታዊ ጭቆና በኢትዮጵያ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ላይ ከሚፈጸሙ ስልታዊና መዋቅራዊ ጥቃቶች መካከል አንዱ ልጆችዋን ከቀበሌ ጀምሮ እስከ ፌዴራል ድረስ ከሥራ ገበታ፣ከመንግሥት ሥራ፣ከሀላፊነትና ከፖለቲካዊ ተሳትፎ ማግለል ነው።ይኽ ኦርቶዶክስን ያለ ተጠያቂነት ለማጥፋት ታስቦ የሚደረግ መንግሥታዊ ፕሮጄክት ነው። ሥልጣኑን ሙሉ በሙሉ ከተቆጣጠሩት ኦርቶዶክሱ ቢጮህ ሰሚያ አያገኝም።ልክ አሁን እየሆነብን እንዳለው ዓይነት እልቂት ማለት ነው። አገዛዙ ለማድረግ እየተዘጋጀ ያለውን ምርጫን አስመልክቶ በኦሮሚያ ክልል …

Read More »

ይህ አልበም አይደለም፣ የዲጂታል ሱናሚ ነው! – ‘ኢቶሪካ’ ዩቲዩብን (YouTube) አጨናነቀው!” TEDDY AFRO NEW ALBUM

ይህ አልበም አይደለም፣ የዲጂታል ሱናሚ ነው! – ‘ኢቶሪካ’ ዩቲዩብን (YouTube) አጨናነቀው!” የታሪክ ማህደር ተገለበጠ፡ የቴዲ አፍሮ “ኢቶሪካ” ዓለምን አስገረመ! በጥበብ ሰማይ ስር አዲስ የክብር ታሪክ ተጻፈ! ዛሬ የኢትዮጵያ ስም በዓለም አቀፍ የዲጂታል መድረኮች ላይ በደመቀ ቀለም ጎልቶ ታይቷል። የኪነ-ጥበብ ፈርጥ የሆነው ቴዲ አፍሮ አዲሱን ኢቶሪካ የተሰኘ አልበሙን ለአድማጭ ባበረከተ በጥቂት ሰዓታት ውስጥ፣ ዓለም ከዚህ ቀደም አይታው የማታውቀውን እጅግ አስደናቂ ክብረ-ወሰን …

Read More »
Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.