English translation Zemene Kassie interview “We are fighting for freedom and equality” Question: You have been at war with the central government in Addis Ababa for three years. Why? Zemene Kassie: The Amhara people organised themselves to ensure their survival. Fano is a grassroots movement. It began as an uprising in the villages and grew by seeking to defend Amharas …
Read More »Events
The Silent Genocide of Amhara People in Ethiopia
https://www.youtube.com/live/ogQ6jobCsN8?si=cXrrzG7m3CFDupmS
Read More »በአርሲ ሀገረ ስብከት በኦርቶዶክሳውያን ወገኖቻችን ላይ የደረሰው ዘግናኝ፣ አረመኔያዊ እና ቃላት ሊገልጹት የማይችሉት የጅምላ ጭፍጨፋ
በአርሲ ሀገረ ስብከት በኦርቶዶክሳውያን ወገኖቻችን ላይ የደረሰው ዘግናኝ፣ አረመኔያዊ እና ቃላት ሊገልጹት የማይችሉት የጅምላ ጭፍጨፋ መላውን የሰው ልጅ ህሊና በእጅጉ ያሳዘነና ያስቆጣ ድርጊት ነው። ይህንን ታላቅ ሀዘን በቁጭት እና ፍትህ በመጠየቅ ጥሪያችነን ለሚመለከታቸው የሰብአዊ መብት ተሟጋቾችን እና አለም አቀፉን ማህበረሰብ መንግስትን ጭምር እንጠይቃለን ። ይህ የፍትህ ጥሪ በአርሲ ኦርቶዶክሳውያን ላይ የተፈጸመው አረመኔያዊ ጭፍጨፋ ይቁም ! ተጠያቂዎች ለህግ ይቅረቡ! በኢትዮጵያ፣ በአርሲ …
Read More »የአብይ አህመድ አገዛዝ ምን እንደሆነ ጠቃሚ መረጃ ሁሉም ሰው ይስማው ! Jawar Mohammed against Abiy Ahmed.
ይህ አልበም አይደለም፣ የዲጂታል ሱናሚ ነው! – ‘ኢቶሪካ’ ዩቲዩብን (YouTube) አጨናነቀው!” TEDDY AFRO NEW ALBUM
ይህ አልበም አይደለም፣ የዲጂታል ሱናሚ ነው! – ‘ኢቶሪካ’ ዩቲዩብን (YouTube) አጨናነቀው!” የታሪክ ማህደር ተገለበጠ፡ የቴዲ አፍሮ “ኢቶሪካ” ዓለምን አስገረመ! በጥበብ ሰማይ ስር አዲስ የክብር ታሪክ ተጻፈ! ዛሬ የኢትዮጵያ ስም በዓለም አቀፍ የዲጂታል መድረኮች ላይ በደመቀ ቀለም ጎልቶ ታይቷል። የኪነ-ጥበብ ፈርጥ የሆነው ቴዲ አፍሮ አዲሱን ኢቶሪካ የተሰኘ አልበሙን ለአድማጭ ባበረከተ በጥቂት ሰዓታት ውስጥ፣ ዓለም ከዚህ ቀደም አይታው የማታውቀውን እጅግ አስደናቂ ክብረ-ወሰን …
Read More »
Amhara Fano Supporters – የአማራ ፋኖ ደጋፊዎች Amhara Fano Support Website – የፋኖ ደጋፊዎች