Breaking News
Home / News

News

ይህ አልበም አይደለም፣ የዲጂታል ሱናሚ ነው! – ‘ኢቶሪካ’ ዩቲዩብን (YouTube) አጨናነቀው!” TEDDY AFRO NEW ALBUM

ይህ አልበም አይደለም፣ የዲጂታል ሱናሚ ነው! – ‘ኢቶሪካ’ ዩቲዩብን (YouTube) አጨናነቀው!” የታሪክ ማህደር ተገለበጠ፡ የቴዲ አፍሮ “ኢቶሪካ” ዓለምን አስገረመ! በጥበብ ሰማይ ስር አዲስ የክብር ታሪክ ተጻፈ! ዛሬ የኢትዮጵያ ስም በዓለም አቀፍ የዲጂታል መድረኮች ላይ በደመቀ ቀለም ጎልቶ ታይቷል። የኪነ-ጥበብ ፈርጥ የሆነው ቴዲ አፍሮ አዲሱን ኢቶሪካ የተሰኘ አልበሙን ለአድማጭ ባበረከተ በጥቂት ሰዓታት ውስጥ፣ ዓለም ከዚህ ቀደም አይታው የማታውቀውን እጅግ አስደናቂ ክብረ-ወሰን …

Read More »

የኦሮሞ መንግስት ሰሞኑን የአዲስ አበባ ህዝብ በኦሮሞ ክልል ፍርድቤት እንዲዳኝ ወስኖአል ! Apartehid Rule in Oromia, Ethiopia

ፓርላማው የኦሮሚያ ክልል ፍርድ ቤቶች በአዲስ አበባ የዳኝነት ስልጣን እንዲኖራቸው የሚፈቅድ ሕግ አጸደቀ። በቀዳማዊ ኃይለስላሴ ዘመነመንግስት ጸድቆ ላለፉት 64 ዓመታት በሥራ ላይ የቆየው የወንጀል ሕግ ሥነ-ስርአት ተሻሽሎ ፀድቋል። ሕጉ የማስረጃ ሕግ ተካቶበት ዛሬ መጋቢት 24 ቀን 2018 ዓ.ም የፀደቀ ሲሆን፤ የኦሮሚያ ክልል ፍርድ ቤቶች በአዲስ አበባ የዳኝነት ስልጣን እንዲኖራቸው የሚደነግግ አንቀጽ አካቷል። የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ባካሄደው መደበኛ ስብሰባ የወንጀል …

Read More »

በአማራ ፋኖ እርምጃ የተወሰደባቸው የኦህዴድና የአብይ አህመድ አሸርጋጆች ዝርዝር !

የኦህዴድ ብልፅግና ሹሞች መጨረሻ ይሔው ነው‼️ በጎንደር ቀጠና በፋኖ የተገደሉ ከ50 በላይ የፀጥታና የፖለቲካ አመራሮች በከፊል 1).ደሳለኝ አስራደ (የክልሉ ርዕሰ መስተዳደር የኢኮኖሚ አማካሪ 2).ወርቅነህ እንደግ የክልሉ ምክር ቤት ህግና ፍትህ ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ 3). ፍቅሩ አዱኛ የእብናት ወረዳ ወጣቶችና ህፃናት ሀላፊ 4). አዲሱ ቸኮለ የእብናት ወረዳ ፀጥታ ሀላፊ 5)..አስሬ ጌትነት የእብናት ወረዳ ጤና ጽ/ቤት ምክትል ሀላፊ 6).አቡየ የእብናት ወረዳ ሚሊሻ …

Read More »
Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.