Breaking News
Home / News / ያልተነገረው ታሪክ !

ያልተነገረው ታሪክ !

የዘር ክልል ካልፈረሰ ከአዲስአበባ ወደ አማራ ክልል መሄድ ወይም መምጣት አይቻልም።
ምክናያቱም አዲስአበባ የተከበበችው በኦሮሞ ክልል ነው ::
 
ባለፈው የሃጫሉን ግድያ ተከትሎ በኦሮሚያ ሻሸመኔና ሌሎች አካባቢዎች በነረው ጭፍጨፋ ወቅት ከአዲስ አበባ ወደ ደብረ ብርሃን የሚወስደው መንገድ ተዘግቶ ነበር።
ከተለያዩ አካባቢዎች ወደ አዲስ አበባ የሚጓዙ ተጓዦች ያላቸው አማራጭ ደብረ ብርሃን መዋልና ማደር ነበር። ይህ ይገጥመኛል ብሎ የወጣ ህዝብ በዚህ ከተማ ሲውልና ሲያድር መቸገሩ አይቀርም በሚል እያንዳንዱ የከተማው ሰው እንጀራ እያዋጣ እነዚህን ሰዎች ስቴዲየም ሰብሰብ ሲያበላ ነበር።
በሻሸመኔና አካባቢው እምነትና ብሄር እየተመረጠ ሰው ሲገደልና ንብረት ሲዘረፍ ደብረ ብርሃን በመንገድ ለተጉላላው ሰው እምነትና ብሄር ሳትመርጥ ትመግብ ነበር።
ለዚያ ነው ትልልቅ ባለሃብቶች ከሀገር ውስጥም ከውጭም ሲመጡ ኮራ ጀነን ብለን በሙሉ ልብ ” ደብረ ብርሃን ሄዳችሁ ስሩ” የምንላቸው።
አንዳችም የምናፍርበት ነገር ስለሌለ!!!
 

Check Also

በአሜሪካን ሀገር የምትኖሩ የአማራ ማህበራትና የአማራ ልጆች የት ነው ያላችሁት?? Share!

ድሮን ሲያስተኩስ የነበረው ባንዳ በፋኖ ተያዘ ! እኔን ያየህ ተቀጣ !

News in Pictures

Time in Ethiopia

Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.