Breaking News
Home / Amharic / አማራ ማለት ፍቅር ማለት ነዉ::

አማራ ማለት ፍቅር ማለት ነዉ::

ጎንደር +ጎጃም +ወሎ +ሸዋ =አማራ

#አማራ የሶስት ፊደላት ትንታኔ
አ :-ማለት አልፋ መጀመሪያ ማለት ነው:: ሰው አልባ የሆነችውን ኢትዮጵያን ጫካ መንጥሮ፣ዳዋ ጥሶ ፣እባቡን ጊንጡን ገሎ ኢትዮጵያ የምትባል ሀገር መስርቷልና::

ማ :- ማለት ማህደር ጥበብ ማለት ነው

ፊደል ቀርፆ ፣ ብራና አለስልሶ ፣ቀለም በጥብጦ ከሶስት ሽህ አመት በላይ የሆነ የኢትዮጵያ ታሪክ ጽፎ አቆይቷልና

ራ :- ማለት ራስ ማለት ነው::


የኢትዮጵያ ሁሉ ሰብሳቢ ነውና ራስ ተቆርጦ እግር እንደማይራመድ ሁሉ ኢትዮጵያ ያለ አማራ መራመድ አይሆንላትምና ።


ምንጭ: muluken tsegaye

Check Also

ሻለቃ ውብ አንተን ስሙት።

በአሜሪካን ሀገር የምትኖሩ የአማራ ማህበራትና የአማራ ልጆች የት ነው ያላችሁት?? Share!

News in Pictures

Time in Ethiopia

Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.