Breaking News
Home / Amharic / የአብን እጩ ተወዳዳሪዎች በጥቂቱ እነዚህ ናቸው!!!

የአብን እጩ ተወዳዳሪዎች በጥቂቱ እነዚህ ናቸው!!!

ሁሉንም ያካተተው የአብን እጩ ተወዳዳሪወች በጥቂቱ እነዚህ ናቸው!!!
 
1) ረ/ፕሮፌሰር በለጠ ሞላ :-በራያ ና ቆቦ
2)ተ/ፕሮፌሰር ዶ/ር ዘሪሁን ወርቅነህ — ለዳንግላ፣
3)ረ/ፕሮፌሰር ዶ/ር ስጦታው ቀሬ — ለደቡብ አቸፈር
4) ዶ/ር ደሳለኝ ጫኔ — ለባህር ዳር ከተማ፣
5) ዶ/ር በቃሉ ታረቀኝ — ለባህር ዳር ከተማ
6) ኢንጅነር ገብሩ አብዘር :-በሊበን ከተማ
7) ዶክተር ቴወድሮስ ኃ/ማርያም :-አዲስአበባ ወረዳ 25
8)ዶ/ር ደረጃ ሺመላሽ :- ለአዴት ከተማ
9)ዶ/ር አንተነህ ስለሽ:-አዴትና አካባቢውን ወክለው
10) ኢንጅነር ማንደፍሮ ገነት :-መሃል ገነት(ሰሜን ሜጫ)
11) ዶ/ር አለልኝ አስማረ — ለቢቡኝ ወረዳ፣
12) ዶ/ር ኢንጅነር ባህሩ — ለቡሬ ከተማ፣
13) ዶ/ር ጽጌረዳ ገነት :-ዳንግላ ከተማ
14) ዶ/ር ብርሃኑ ነጋ የቀዶጥገና ስፔሻሊስት — ለደቡብ አቸፈር፣
15) ዶ/ር አያሌው ታለማ — ለመካነሰላም፣
16) ዶ/ር ሳምራዊት ሽፈራው — ለማቻከል ወረዳ፣
17) ዶ/ር ግሩም አያልነህ — ለቡሬ ወረዳ፣
18) ዶክተር ኢ/ር ባህሩ በውቀት:- ለቡሬ ከተማ
19) እጩ ዶ/ር ደግሰው ጥላሁን — ለቡሬ ወረዳ፣
20) ዶ/ር ይበልጣል ምትኬ ስፔሻሊስት ሃኪም — ለሰክላ ወረዳ፣
21)ዶክተር ሀይማኖት ወንዲፍራው :- ሰከላ
22) አቶ አበበ አለሙ :-ሰከላ
23) እጩ ዶ/ር ተሰማ ካሳሁን — ከወንበርማ ወረዳ፣
24) ዶ/ር ምትኩ ተገኘ — ለሰሜን አቸፈር ሊበን ከተማ፣
25) ሊበን ከተማ፣
26) ወ/ሮ እመቤት ከበደ :-ለባህርዳር ከተማ
27) እጩ ዶ/ር ይህዓለም ታምሩ — ለፍኖተሰላም ከተማ፣
28) ወግደረስ ጤናው :-አዲስአበባ የካ ክስ/ከተማ
29) ዶ/ር ፅጌ ጌትነት — ለዳንግላ ከተማ፣
30) የዮኒቨርሲቲው የህግ መምህር ደመወዝ ካሴ — ለጎንደር ከተማ፣
31) አቶ ጣሂር ሙሃመድ :- ጎንደር ዙሪያ
32) ኢንጅነር ዘሃራ ሰይድ — ለኮምቦልቻ ከተማ፣
33)ዘሪሁን ገሰሰ :- ለኮምቦልቻ ከተማ
34) እጩ ዶ/ር ተሰማ ካሳሁን — ለወንበርማ ወረዳ
35)ኢንጅነር ጌታሰው ማተቤ :-መራዊ
36) አቶ ተሰማ ሙሉነህ :-መራዊ
37) አቶ ያሬድ አላዩ :-መሀል -ሜዳ
38) አቶ አግባው ስጠኝ :-ገንዳውሃ
39) ዶክተር ግርማ ታደሰ :- ለደሴ
40) አቶ ዮሴፍ ኢብራሂም :-ደሴ
41) አቶ አትንኩት አማረ :-አዴት
42)አቶ ኤርሚያስ ተገኔ :-ኦሮሚያ አሰላ ዞን
43)መምህር መሀሪ ሲሳይ -ወልዲያ
44) አቶ ጋሻው መርሻ -እስቴ 1
45) አቶ ያጌጡ ታደሰው :-ጎንደር ከተማ
46) አቶ እንግዳው ዋኘ :-ምን/አርማጭሆ
47) አቶ ምግባሩ ወረቀት :-ቋራ
48) አቶ ሽመልስ ብርሃኔና :-መሃል ሜዳ
49)ዬሴፍ አሸብር :-ደሴ ከተማ
50 ሳሙኤል አያሌው :-አዲስአበባ የካ ክስ/ከተማ
51)መምህር ካሱ ሃይሉ :-አንኮበር
52)አቶ ስመኘው መብራት :-ጋይንት (የበጎ ሰውን ተሸላሚ )
53)አቶ ዮሴፍ መብራቴ :-ቤንሻንጉል ጉምዝ
54)አቶ ህሩይ ባዩ :-ለዘጌና መሸንቲ
55) የህግ ጠበቃ አቶ ገበያው ይታየው :-ጎንጅ ቆለላ
56)አቶ ሲሳይ አይለም :-ድሬደዋ
57) መምህር ታምሩ በሪሁን :-ሀረር
58)አቶ ሄኖክ ሃይሉ :-ሀረር

Check Also

ሻለቃ ውብ አንተን ስሙት።

በአሜሪካን ሀገር የምትኖሩ የአማራ ማህበራትና የአማራ ልጆች የት ነው ያላችሁት?? Share!

News in Pictures

Time in Ethiopia

Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.