Breaking News
Home / News / የተፈቀዱት ሰልፎች!

የተፈቀዱት ሰልፎች!

የተፈቀዱት  ሰልፎች!

1ኛ ብልጽግናን ለመደገፍ

2ኛ ለዳቦ እና ለታክሲ(ለትራንስፖርት) ብቻ ናቸው።

👉ዓብይ ይምራን ለማለት ከሆነ በየቀኑ ሰልፍ መውጣት ይፈቀዳል::
👉ለለሚ ኩራት ክ/ከተማ ምርቃት ሲሆን ሰልፍ ይፈቀዳል
👉ለብልጽግና ድጋፍ ለማድረግ ከሆነ 365 ቀናት ሰልፍ መውጣት ይፈቀዳል። ያውም በማርሽ ባንድ ታጅበህ
👉ህወሓትን ለመቃዎም ከሆነ ሰላማዊ ሰልፍ በየቀኑ መውጣት ይፈቀዳል::
👉ተፎካካሪ ፓርቲዎችን ለማውገዝ ከሆነም በየቀኑ ሰላማዊ ሰልፍ ይፈቀዳል።
👉ለዳቦና ለትራንስፖርት(ለታክሲ) ከሆነ 24/7/365 መሰለፍ እጣህ ፈንታህ ነው።
®®®
ብልጽግናን ለመቃዎም ካሰብክ ግን የታክሲም ሆነ የዳቦ ሰልፍ ጭራሽ አይፈቀድም።

©©ማሳሰቢያ

ይህ ማለት ግን የባልደራስን ሰልፍ ማድረግ እደግፋለው ወይም እቃወማለው ማለት አይደለም።

Check Also

በአሜሪካን ሀገር የምትኖሩ የአማራ ማህበራትና የአማራ ልጆች የት ነው ያላችሁት?? Share!

ድሮን ሲያስተኩስ የነበረው ባንዳ በፋኖ ተያዘ ! እኔን ያየህ ተቀጣ !

News in Pictures

Time in Ethiopia

Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.