Breaking News
Home / News / የአማራ ክልል ህዝብ ሰልፍ።

የአማራ ክልል ህዝብ ሰልፍ።

Check Also

በአሜሪካን ሀገር የምትኖሩ የአማራ ማህበራትና የአማራ ልጆች የት ነው ያላችሁት?? Share!

ድሮን ሲያስተኩስ የነበረው ባንዳ በፋኖ ተያዘ ! እኔን ያየህ ተቀጣ !

2 comments

  1. አእምሮዬ ህውሃት ከዚህ በሆላ ምን ሊያደርግ ይችላል ? ምንስ እያሰበ ነው ? በሚል ሳስጨንቀው ነበር ።መጨረሻ ላይ አውጥቼ አውርጄ አሁን ያለበትን ፖለቲካዊ ሁኔታ ገምግሜ መልሱን አገኘሁት ። በመልሴም እርግጠኛ ነኝ ።
    መልሱ ~ ህውሃት ምንም ማድረግ አይችልም !
    ህውሃት የማድረግ አቅም የለውም !”
    ህውሃት ዛሬ እጅግ ተዋርዶል ።ህውሃት ቂመኛ ነው ነገር ግን ቂምን ለመበቀል የማድረግ አቅም ይጠይቃል ። ህውሃት በህዝቡ ላይ እርምጃ ለመውሰድ ፍላጎትና ጉጉት አለው እንጅ አቅሙ የለውም ። የህውሃት አቅም እንደ ገበቴ ውሃ እየዋለለ ነው ። የረገጠው መሬት እየከዳው ነው ። በድቡሽት ላይ እንደተመሰረተ ቤት እየፈራረሰ ነው ። የህውሃት አማራጭ ” ጉድ ! ጉድ ! ምን አይነት ክፉ ዘመን መፂአ ? !” ብላ ማጨብጨብ ብቻ ነው ።

    በዚህ ጉዳይ ላይ ማለትም በህውሃት መፃኢ እድልና ዛሬ ጌታቸው አሰፋን በጀርባው አዝሎ እያባበለ ግን በሌለበት ክስ ስለመሰረተው ዐ/ህጋችን በስፋት ለመተንተን እሞክራለሁኝ ።

News in Pictures

Time in Ethiopia

Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.