Breaking News

TimeLine Layout

December, 2024

  • 21 December

    ጃዋር መሀመድ አቢይ አህመድ የዲሞክራሲ ስርአት ለመገንባት አይፈልግም አለ።

    “ብልጽግናዎች ይዘውን እንዲጠፉ አንፈቅድም፤ አገራችን ሕዝባችን ነው፤ ዝም አንላቸውም” – ጃዋር መሐመድ 19 ታህሳስ 2024 በኢትዮጵያ ፖለቲካ ውስጥ ጉልህ ስፍራ ካላቸው ፖለቲከኞች መካከል ጃዋር መሃመድ አንዱ ነው። ለዓመታት ያህል በኦሮሚያ የነበሩ ትግሎችን እንዲሁም ተቃውሞዎችን ከጀርባም ሆነ ከፊት ሆኖ በማስተባበር እና በመምራት ግንባር ቀደም ነው። ሰላማዊ ትግልን እንደ ስልት የያዘው ጃዋር ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ያመጣውን ህዝባዊ ተቃውሞን በመምራት ስሙ ይጠቀሳል። …

    Read More »
  • 8 December

    ከሶርያ የነፃነት ተዋጊዎች ምን እንማራለን ? ድል ለፋኖ !

    ለዓመታት ውጊያ ሲያካሂዱ የነበሩት የሶሪያ አማጺያን መዲናዋ ደማስቆን መቆጣጠራቸውን እና ከፕሬዝዳት ባሻር አል-አሳድ ከአገሪቱ መሸሻቸውን አስታወቁ። የሶሪያ መንግሥት ኃይሎችም ከዋና ከተማዋ እንደሸሹ እና አማጽያን በቁጥጥራቸው ሥር እንዳዋሏት ገልጸዋል። አሳድ ከደማስቆ ሸሽተው ወዳልታወቀ ሥፍራ በአውሮፕላን እንደሄዱ የሚጠቁሙ ሪፖርቶች ወጥተዋል። ‘ጨቋኙ’ አሳድ በመሸሹ ሶሪያ ‘ነጻ’ መሆኗን አማጽያኑ በይፋ አውጀዋል። ሮይተርስ የዜና ወኪል ሁለት የሶሪያ መንግሥት ባለሥልጣናትን አነጋግሮ እንደዘገበው፣ ፕሬዝዳንቱ መዲናዋን ለቀው ሸሽተዋል። …

    Read More »

November, 2024

  • 18 November

    ከታሪክ ማህደር ! የህውሃት መንግስት !

    The Ethiopian dictator Meles Zenawi angrily reacted over the weekend to [video]comments made by Douglas Griffiths, U.S. Ambassador to the U.N. Human Rights Council in Geneva.Speaking to reporters in unusual press conference before traveling to the climate summit in Copenhagen, Meles dismissed a U.S. critique of Ethiopia’s restrictions on human rights and press freedom. He particularly emphasized to a U.S. diplomat’s comments …

    Read More »
  • 18 November

    ከታሪክ ማህደር ! የህውሃት መንግስት ! TPLF Regime Ethiopia 1991-2018

    The Ethiopian dictator Meles Zenawi angrily reacted over the weekend to [video]comments made by Douglas Griffiths, U.S. Ambassador to the U.N. Human Rights Council in Geneva.Speaking to reporters in unusual press conference before traveling to the climate summit in Copenhagen, Meles dismissed a U.S. critique of Ethiopia’s restrictions on human rights and press freedom. He particularly emphasized to a U.S. diplomat’s comments …

    Read More »
  • 1 November

    የአማራዉን የህልዉና ትግል ሊታደጉ የሚችሉ ማስጠንቀቂያዎች ! ሻለቃ ዳዊት

    የአማራውን የህልውና ትግል ሊታደጉ የሚችሉ ማስጠንቀቂያዎች ከዚህ በታች የተጠቀሱትን ማስጠንቀቂያዎችን በማጤን፣ የአማራ ህዝብን እና ጠቅላላ አገሪቱ ያለችበትን ሁኔታ እያንዳንዱ የፋኖ አባልና መሪዎች ተረድተው፣ አካሄድን ማስተካከያ ጊዜው አሁን ነው። ፋኖቻችን ለአማራ ሕልውና ታሪካዊ መስዋእትነት እያስመዘገቡ ነው። ትግሉን እዚህ ስላደረሱት የአማራ ሕዝብ ታላቅ ባለውለታ ናችው። ይህን የመሰለ ውጊያ በቅርብ ታሪካችን ስላልነበረና፣ ከራሳችን የምንማረው ብዙ ስሌለለ በሂደት እይተመካከርን፣ እያስተካከልን ስንሄድ፣ ባነሰ ጊዘና መስዋእትነት …

    Read More »

October, 2024

Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.