Breaking News
Home / Amharic / አማራ ዋጋ የከፈለው የተሻለች ኢትዮጲያን ለመገንባት እንጅ በገነባው ሀገር ላይ እንዲፈናቀል አይደለም !

አማራ ዋጋ የከፈለው የተሻለች ኢትዮጲያን ለመገንባት እንጅ በገነባው ሀገር ላይ እንዲፈናቀል አይደለም !

የአራዳ ክ/ከ አማራ ወጣቶች ማህበር የንቅናቄ መድረክ ሀሙስ 21/06/2011 በዳግማዊ ሚኒሊክ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት በደማቅ ሁኔታ ይካሄዳል፡፡ሁሉም የአማራ ተወላጅ ወጣት ከመቼውም ጊዜ በላይ ተደራጅተን በክልሉም ሆነ ከክልል ውጪ ስለሚኖሩ አማራዎች መብት እና ደህንነት ዙሪያ አቋማችንን እንገልፃለን፡፡”አማራ ዋጋ የከፈለው የተሻለች ኢትዮጲያን ለመገንባት እንጅ በገነባው ሀገር ላይ እንዲፈናቀል እና እንዲሰደድ አይደለም”፡፡

Check Also

ሻለቃ ውብ አንተን ስሙት።

በአሜሪካን ሀገር የምትኖሩ የአማራ ማህበራትና የአማራ ልጆች የት ነው ያላችሁት?? Share!

News in Pictures

Time in Ethiopia

Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.