Breaking News
Home / Amharic (page 30)

Amharic

Amharic Articles  አማርኛ

ሰበር ዜና የአማራ ክልል ልዩ ሃይል ትጥቅ ለማስፈታት እንቅስቃሴ ተጀመረ፡ ህወሀት ምልመላና ስልጠና እያካሄደ ነው!

የአማራ ክልል መሪዎች ልዩ ሃይሉ እንዲፈርስ ፈርመዋል :: ከዚህ አንፃር ጄ/ል አበባው ተጠያቂም ተወቃሽም አይደለም :: ምክንያቱም “የአማራ ህዝብ “….ክልሉን እንዲመሩ ….የመረጣቸው “የፖለቲካ ሃይሎች እስከፈቀዱ ድረስ, የፖለቲካ ሃይሉ ተስማምቶ ያፀደቀውን !… መከላከያ ሰራዊቱ የማስፈፀም ግዴታ አለበት :: ፔሬድ !

Read More »

Zoom Meeting Today. Coalition of Ethiopians in Diaspora

ከ 3 ሳምንት በፊት በመላው ዓለም የሚገኙ 15 የዲያስፖራ ድርጅቶች የተካፈሉበት የተቃውሞ ግልፅ ደብዳቤ ለጠ/ሚ አብይ አህመድ መላኩን እናስታዉሳለን:: ለተላከው መልእክትም የመንግስት ኮሙኒኬሽን ሚንስትሩ ለገሰ ቱሉ በማሾፍ መልስ ሰጥቷል::  አሁንም ስለ ሀገራቸው የሚጠይቁና  የሚከራከሩ ኢትዮጵያ ዉስጥ የሚገኙ ጋዜጠኞችና አክቲቪስቶች እየታሰሩና እየታፈኑ ሀገራችን በጎሳ ፖለቲካ እየታመሰች ስለሆነ በዉጭ ሀገር የምንኖር ኢትዮጵያ …

Read More »

ታስረው የነበሩ የወያኔ ባለስልጣናት ተፈቱ: የአብይ አህመድ መንግስት ወልቃይትን ለትግራይ ለመስጠት ከወያኔ ጋር ተስማማ ::

Read More »

News in Pictures

Time in Ethiopia

Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.