Breaking News
Home / News (page 210)

News

ከመቆጠራችን በፊት ሃገር ይኑረን !

ማንኛውም የአማራ ልጅ በቆጣሪነት፣ በአስተባባሪነት፣ በመንገድ መሪነትም ይሁን በሌሎች እንቅስቃሴዎች እንዳይሰማራ ማስጠንቀቂያ ተላለፈ!   

Read More »

ታፍነው የታሰሩ የአዲስ አበባ ወጣቶች መፈታታቸው ተሰማ።

***** የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ(አብን) ትናንት መጋቢት 01/2011 ዓ/ም በጋዜጠኛና ሰብአዊ መብት ተሟጋች እስክንድር ነጋ አዘጋጅነት የተጠራውን ስብሰባ ታድመው በሰላም ወደየቤታቸው ሲመለሱ በፖሊስ ተደብድበውና ታፍነው የታሰሩ የአዲስ አበባ ወጣቶች በአስቸኳይ እንዲለቀቁ በጠዋት ማሳሰቢያ መስጠቱ ይታወሳል። ወጣቶቹ መለቀቃቸውን የፌዴራል ፖሊስ አስታውቋል። አብን የወጣቶቹ መለቀቅ ተገቢና ትክክል መሆኑን ያሰምርበታል። ለወደፊትም መንግስት በሰላማዊ ዜጎች …

Read More »

Deepest Condolence from NAMA!

የኃዘን መግለጫ*****የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ(አብን) ከአዲስ አበባ ተነስቶ ወደ ኬንያ ሲያመራ በተፈጠረ የአውሮፕላን መከስከስ አደጋ ሕይወታቸውን ባጡ መንገደኞችና የበረራ ሰራተኞች የተሰማውን ጥልቅ ኃዘን ይገልፃል። ለቤተሰቦቻቸውና ወዳጆቻቸውም መጽናናትን ይመኛል። The NATIONAL MOVEMENT OF AMHARA would like to express it’s deepest condolences to the families of those that have lost their loved ones …

Read More »

News in Pictures

Time in Ethiopia

Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.