Breaking News
Home / News (page 200)

News

አማራ ላይ የሚካሄደውን ክኅደት እንፋረዳለን!

የኢትዮጵያ ሳተላይት ቴሌቪዥን (ኢሳት) በትናንትናው (ሚያዝያ18/ 2011 ዓ/ም) ምሽት ዝግጅቱ በጋዜጠኛ ሲሳይ አጌና አቅራቢነት አንማው አንተነህ (PHD) የተባለ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ መምህርን አቅርቦ የአማራን ሕዝብ ኅልውና የሚክድ ዝግጅት ማቅረቡ ይታወቃል። ምሁሩ የአማራን ሕዝብ ኅልውና በሚክድ መልኩ «አማራ የሚባል የለም» ከማለት አልፈው «በአማራነት መደራጀት አውሬነት ነው» በማለት የአብንን ስም ጠቅሰው ያልተገባ …

Read More »

ይሄ የሚታየው የደብረታቦር ሰው ጀሪካን አቀባብሎ ውኃ ሲጠብቅ ነው፡፡

የተከበርከው የደብረታቦር ሰው በቅድሚያ እንኳን ለበዓሉ በሰላም አደረሰህ!!! ይሄ ከታች የሚታየው የደብረታቦር ሰው ጀሪካን አቀባብሎ ውኃ ሲጠብቅ ነው፡፡ ለደብረታቦር አሁን ውኃ የቅንጦት ፍጆታ ነው፡፡ ለዐማራ እንታገላለን የሚሉ ፌክ የድል አጥቢያ ጀግኖች የዐማራን ሕዝብ ለሥልጣን መወጣጫነት ውጭ ለሌላ እንደማይፈልጉት ከዚህ ውጭ ቁሞ የሚሄድ ማሳያ የለም፡፡  አንድም የዐማራ አክቲቪስት እና የድርጅት ሰው …

Read More »

News in Pictures

Time in Ethiopia

Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.