Breaking News
Home / News (page 225)

News

US Congress against Getachew Assefa (TPLF)

በጌታቸው አሰፋ ላይ በቂ የወንጀል ድርጊት መፈፀሙን የሚያረጋግጡ ማስረጃዎች ስላሉ የአሜሪካን መንግስት #በHR128ማግኔስቲ አክት ውሳኔ መሰረት ተይዞ ለህግ እንዲቀርብ የአሜሪካ ምክር ቤት የወታደራዊ ንኡስ ኮሚቴ ሰብሳቢ ኮንግረስ ማን ማይክ ኮፈመን ለሴክረተሪ ኦፍ ስቴት በአስቸኳይ ደብዳቤ ጠየቁ። ጌታቸው አሰፋ በአለም አቀፍ የሰብአዊ መብት ጥሰት በሰው ልጆች ላይ ወንጀል በመፈፀሙ ማናቸውም በአሜሪካን የሚገኝ …

Read More »

ብርጋዴር ጀኔራል አሳምነው ጽጌ ተሾሙ

ብርጋዴር ጀኔራል አሳምነው ጽጌ የአማራ ክልል አስተዳደርና ጸጥታ ጉዳዮች ቢሮ ኃላፊ ሆነው ተሾሙ:: ብርጋዴር ጀኔራል አሳምነው ጽጌ ሹመቱ የተሰጣቸው በጸጥታው ዘርፍ ያላቸውን የረዥም ጊዜ ልምድና ብቃትን ከግምት ውስጥ በማስገባት መሆኑን ከምንጮቻችን ባገኘነው መረጃ አረጋግጠናል፡፡ ብርጋዴር ጀኔራል አሳምነው ጽጌ የአማራ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ(አዴፓ) የማዕከላዊ ኮሚቴ አባል ሆነው መመረጣቸው ይታወሳል፡፡

Read More »

የአብን የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ አቶ ክርስቲያን ታደለ ለሪፖርተር ጋዜጣ የሰጡት ቃለ-ምልልስ

በቅርቡ በባህር ዳር ከተማ የተመሰረተው አማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ አቶ ክርስቲያን ታደለ ለሪፖርተር ጋዜጣ የሰጡት ቃለ-ምልልስ፦ ‹ሕዝባዊና ግዛታዊ አንድነቱ በመገሰሱ ምክንያት የአማራ ሕዝብ ህልውና አደጋ ውስጥ ነው ብለን እናምናለን›› አቶ ክርስቲያን ታደለ፣ አቶ ክርስቲያን ታደለ፣ የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ በቅርቡ የመመሥረቻ ጉባዔውን ያካሄደው የአማራ …

Read More »

News in Pictures

Time in Ethiopia

Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.