Breaking News

Classic Layout

ታላቁ እስክንድር በትናንትው ምሽት በጎጃም ቡሬ ዳሞት ወረዳ ተያዘ ::

ሰበር መረጃ፦   ታላቁ እስክንድር በትላንትው ምሽት እጁ በጎጃም ቡሬ ዳሞት ወረዳ ከተያዘበት ሰዓት ጀምሮ የክልሉ ፕሬዝዳንት ዶክተር ይልቃል ከፋለን ጨምሮ ሁሉም የክልሉ አመራር “እስክንድር የፈፀመው አንዳችም ወንጀል የለም፣ በወንጀልም አይፈለግም፣ ስለዚህ አሁኑኑ በነጻ ይፈታ” የሚል ውሳኔ ቢያሳልፉም፤ የክልሉ የጸጥታ ዘርፍ ሃላፊና ዐማራ ጠል ነው የሚባለው፤ በተለይም ከዓብይ አህመድ መመሪያ …

Read More »

መልእክቴን ለዝናሽ ታያቸው አድርሱልኝ። share

“ሳይቃጠል በቅጠል !!” ማለት ይሄኔ ነው !! ስለዚህች ሴት መናገር አልፈልግም ነበር። እስከዛሬም ስሟን አንስቼ አላውቅም። እውነት ለመናገር አክብሮትም፣ አዘኔታም ስለነበረኝም ጭምር፣ እሷም ያው ከራሷም ሆነ ከሌላ በመጣ ግፊት የምታደርገው እንቅስቃሴ ለጥቂት ሰዎችም ቢሆን ቢጠቅም እንጂ ጉዳት ያስከትላል ብዬ ስላላሰብኩ ምንም አለማለትን ነበር የምመርጠው። ዛሬ ግን ይህን ለማለት ያነሳሳኝ ለክፉ …

Read More »

በጀርመን ሀገር ለአቢይ አህመድ የተሰጠው ሽልማት ታገደ።

The Ethiopian Prime Minister Abiy Ahmed was subsequently revoked the prize awarded in 2019. According to the chairman of the board of trustees of the Hessian Peace Prize, Karl Starzacher, there has been no reaction from the official Ethiopian side. ሽልማቱ በዚያን ጊዜ አብይ አህመድ ላበረከቱት መልካም ተግባር ነበር:: ነገር …

Read More »

በኢትዮጵያውያን ላይ እየደረሠ ያለውን ማንኛውንም በደል ከዚህ በታች በተዘረዘሩት አድራሻዎች እናሳውቅ።

በኢትዮጵያውያን ላይ እየደረሠ ያለውን ማንኛውንም በደል ከዚህ በታች በተዘረዘሩት አድራሻዎች እናሳውቅ።

Read More »

ጥቁር ስለለበስኩ ከስራ ተባረርኩ

” ከደመወዝ የሚያግድ ደብዳቤው በተፃፈ በ13 ቀኑ ዛሬ ማገጃው ደርሶኛል””የአዲስ አበባ መሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ ጥቁር ልብስ ለብሳችሁ ቢሮ አትገቡም ለምን ተባልን በሚል ድምፄን በማሰማቴ ከስራና ደመወዝ የሚያግድ ደብዳቤው በተፃፈ በ13 ቀኑ ዛሬ ማገጃው ደርሶኛል “Beletu Zeleke Mersha https://facebook.com/story.php?story_fbid=pfbid02apjckS6txvwWM8Hd2jFRFQ8yNhaWPR9qQYN4sMg95hvbzYtLLz6sKoRULfYqjJntl&id=257133381025542&sfnsn=scwspwa  

Read More »

Internet Services in Ethiopia blocked

Social media and messaging apps restricted in Ethiopia amid religious tensions POSTED ON FEBRUARY 9, 2023 Network data confirm the restriction of Facebook, Telegram and TikTok in Ethiopia on Thursday 9 February 2023, with YouTube subsequently restricted on Friday. The incident comes amid anti-government protests sparked by tensions over an …

Read More »

መኖሪያ ቤታቸው በኦሮሚያ ክልል መንግስት ያፈረሰባቸው የአማራ ተወላጆች ራሳቸውን አጠፉ!

ሰበር ዜና!   https://www.youtube.com/watch?v=UFtF80nTwlI       መኖሪያ ቤታቸው በኦሮሚያ ክልል መንግስት የፈረሰባቸው ሰዎች እራሳቸውን አጠፉ!   የካቲት 9 ቀን 2015 ዓ.ም Bete amhara media ቤተ አምሓራ ሚድያ በአዲስ አበባ ዙሪያ በሚገኙ አከባቢዎች መኖሪያ ቤታቸው በኦሮሚያ ክልል መንግስት የፈረሰባቸው ሰዎች እራሳቸውን ማጥፋታቸውን የአይን እማኞች ለአማራ ድምፅ ገለፁ። በቅርቡ በተመሰረተው እና …

Read More »

News in Pictures

Time in Ethiopia

Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.