Breaking News

Classic Layout

አማራ ለምን ይታረዳል የጎሳ ህገመንግስቱ ይቀየር ያሉ በኦሮምያ መንግስት ተከሰሱ !

በተለያዩ የውጭ ሀገራት በሚኖሩ አንድ አንድ ጽንፈኛ የዳያስፖራ አባላት የፋይናንስ፣የሃሳብ የሎጀስቲክስ ድጋፎችን በሀገር ውስጥ የአመጽና የግጭት ተልዕኮ ሰጥተው እንዲፈፅሙ በህቡዕ ላደራጇቸው አካላት ስምሪት ሰጥተው ሁከትና ግርግር በመፍጠር 6ተኛውን ሀገራዊ ምርጫ በማደናቀፍ ሲንቀሳቀሱ እንደነበር የደህንነትና ፀጥታ የጋራ ግብረ ኃይል ዛሬ ለመገናኛ ብዙሃን በላከው መግለጫ አስታውቋል። በእነዚህ በህቡዕ በተደራጁ የአመጽና የግጭት ቡድኖች …

Read More »

ከነገ ሠኞ ጀምሮ የስራ ማቆም አድማ! ጥብቅ ማሳሰብያ !!

ከነገ ሠኞ ጀምሮ (ሼር ያድርጉ) አዲስ አበባን ጨምሮ በመላው አማራ ደረጃ የሚተገበሩ ፡ ~~~ የሕዝባዊ እምቢተኝነት መተግበሪያዎች ~~~ 1) ሙሉ ለሙሉ ትምሕርት የማቆም አድማ 2) ሙሉ ለሙሉ የትራንስፖርት ማቆም አድማ 3) ሙሉ ለሙሉ የድርጅቶች መዝጋት አድማ 4) ሙሉ ለሙሉ ግብር መክፈል የማቆም አድማ እነዚህን አራቱን እንደ መጀመሪያ እርምጃ በማድረግ በየአካባቢያችሁ …

Read More »

ምርጫችን ወይ ተያይዞ መኖር ወይ ተያይዞ መጥፋት ብቻ ነው ! አማራ ፋኖ!

  አርበኛ መሳፍንት – አማራ ፋኖ   #ጨባጩ_አርበኛ_ቁጣውን_ገለጸ..! ከሰሞኑ የአማራ የነጻነት ታጋዮች ላይ ያነጻጸረውን ጥቃት አስመልክቶ ልብ ያለው ልባሙ ፋኖ አርበኛ ና “#በእንጨብጣታለን” ንግግሩ የሚታወቀውና ቃሉን በተግባር ያሳየው ጨባጩ አርበኛ መሳፍንት ተስፉ …. “…ምርጫችን ወይ ተያይዞ መኖር ወይ ተያይዞ መጥፉት ብቻ ነዉ።” ሲል አስጠንቅቋል….።ምርጫችን ወይ ተያይዞ መኖር ወይ ተያይዞ መጥፋትብቻ …

Read More »

News in Pictures

Time in Ethiopia

Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.