Breaking News

Classic Layout

ለአማራ እና አማራ ወዳጆች የድጋፍ ጥሪ !

#ጋሻ_የአማራ_ድጋፍ_አሰባሳቢ_ግብረኋይል #ለአማራ_እና_አማራ ወዳጆች_የድጋፍ_ጥሪ የአማራ ተወላጅና የአማራ ወዳጅ ለሆናችሁ በሙሉ የቀረበ ጥሪ፦ አደጋ የተደቀነበትን የአማራ ህልውና ኑና በጋራ እንመክት!! ፠ በኖቬምበር 10ቀን 2021ዓ ም የሰሜን ሸዋ አማራ በወራሪው የትህነግና ኦነግ ሰራዊት ጦርነት የተከፈተባቸው ቀን ነው። በጎጃም ከቡሬ አንስቶ እስከ ጎሃጺዮን ባለው ቀጠና ድረሰ እጅግ መጠነ ሰፊ የሆነ የኦነግ ሰራዊት ሰፍሮ ለወረራ …

Read More »

የአማራ ሕዝባዊ ኃይል – ጥብቅ መረጃ

ጥብቅ መረጃ፣ በ Ermias Legesse Wakjira ይሄ ከታች ያስቀመጥኩትን ውይይት ካደረግን በኋላ “የአማራ ሕዝባዊ ኃይል” የሚያደራጁ አመራሮችን አግኝተናል። አናግረናቸዋል። የጠየቅነውን ጥያቄዎች ግልጽ ምላሽ ሰጥተውናል። ከታች የዘረዘርኩት ዋና ዋናዎቹ ናቸው። #1ኛ፡- የአማራ ሕዝባዊ ኃይል በየትኛውም የብልፅግና መንግስት መራሽ እዝ ሰንሰለት ውስጥ ለመግባት ስምምነት እንዳልደረሰ ነግረውናል። #2ኛ፡- የአማራ ሕዝባዊ ኃይል ከመንግስት የሎጅስቲክ …

Read More »

ብአዴን እጅህን ከዘመነ ካሴ ላይ አንሳ!!!

#የአማራን_ምድር_የብአዴን_መቀበሪያ_እናድርግ!!! የእማራን ምድር ለብአዴን ምድራዊ ሲኦል ማድረግ- በአርበኛ ዘመነ ካሴና ፋኖዎቻችን ላይ የተላለፈን ብአዴናዊ ውሳኔን በራሱ በብአዴን ላ እላይ አመራር ላይ በማዞር እርምጃ ይወሰድ!!! ***ወንድወሰን ተክሉ*** ፠ ይድረስ ለአማራ ታጣቂ ኋይሎች በሙሉ- የጀግኖቻችንን ደህንነት ከናንተ እጅ እንፈልጋለን በለየለት ጸረ አማራነቱ ጃንደረባ ባንዳ የሆነው የብአዴን ላእላይ አመራር በአርበኛ ዘመነ ካሴ ላይ …

Read More »

የጦርነቱ ሁኔታ- ዘገባ – ግርማካሳ

የጦርነቱ ሁኔታ- ዘገባ ዘግርማ #ግርማካሳ 11/2/2021   ወያኔ ከትግራይ ስትወጣ መጀመሪያ የያዘችው ኮረምን ነው። ኮረም የተያዘው መከላከያና የአማራ ልዩ ኃይል በአሻጥር እንዲለቅ ከተደረገ በኋላ ነበር። ኮረም ብላ፣ አላማጣ፣ ዋጃ፣ ቆቦ፣ ሮቢት፣ ጎብዬ፣ መርሳ፣ ሁርጌሳ፣ ዉጫሌ፣ ሃይቅ፣ ደሴ፣ ኮምቦልቻ እያለች ባቲ ደርሳለች። ወያኔ ባቲ ለመድረስ እጅግ በጣም ከፍተኛ የሆነ የትግራይ ወጣቶች …

Read More »

News in Pictures

Time in Ethiopia

Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.