Breaking News

Classic Layout

የጅቦችና የአህዮች ድርድር

  በአለፉት 25 አመታት የህውሃት የአገዛዝ ዘመን ውስጥ ድርጅቱ አጣብቂኝ ውስጥ ሲገባ የሚመዛት ካርድ አለች ። ይች ካርድ ” ድርድር “ትባላለች ። የወያኔን የድርድር የተለመደች ድራማ ስሰማ ሁሌ ትዝ የሚለኝ ቁም ነገር አዘል “የጅቦችና የአህዮች ” የድርድር ተረት ነበር፡፡ በአንድ አገር የሚኖሩ ጅቦችና አህዮች ሰላም ለመመስረት ተስማምተው በየጊዜው በችግርም በደስታም …

Read More »

ያልተነገረው ታሪክ !

የዘር ክልል ካልፈረሰ ከአዲስአበባ ወደ አማራ ክልል መሄድ ወይም መምጣት አይቻልም።ምክናያቱም አዲስአበባ የተከበበችው በኦሮሞ ክልል ነው ::   ባለፈው የሃጫሉን ግድያ ተከትሎ በኦሮሚያ ሻሸመኔና ሌሎች አካባቢዎች በነረው ጭፍጨፋ ወቅት ከአዲስ አበባ ወደ ደብረ ብርሃን የሚወስደው መንገድ ተዘግቶ ነበር። ከተለያዩ አካባቢዎች ወደ አዲስ አበባ የሚጓዙ ተጓዦች ያላቸው አማራጭ ደብረ ብርሃን መዋልና …

Read More »

ነፍጠኝነት ይለምልም !! አማራ የሆንክ/የሆንሽ ተነስ/ተነሺ ድምፅ አሰሙ !

File Edit View Insert Format Tools Table Paragraph   መጣሁብህ ~~~~~~~ ሸርርር አድርገው!! ጋኖች አለቁና ምንቸቶች ጋን ሆኑ…! ሻንቅላን መመሽለቅ ነው መፍትሔው፡፡ 1~በነፍጠኛው አማራ የ5000 አመታት ታሪክ ውስጥ አማራ በሰላም ቀን ሁሉም ገበሬ፣ ነጋዴና ሰራተኛ ነበር ፡፡ በክፉ ቀን ሁሉም ወታደር ይሆናል፡፡ ዳርዊን ዘግይቶ የደረሰበት ” The survival of the fittest “( ለመኖር የሚደረግ ትግል )የአማራ ህዝብ የ5000 …

Read More »

መተከል አውራጃ ላይ አማራ አለቀ !

መተከል ላይ ባሉ 3 ቀበሌዎች ውስጥ ብቻ 89 የ አማራዋ ልጆች ሲገደሉ 20 ቆስለዋል ከ 80 ደብዛቸው ጠፍቷል ! ይሄንን እየሰማህ እያየህ ለወገንህ ድምፅ ከመሆን ይልቅ የቆጥ የባጡን እምትቀባጥር አማራ ተራህን እየጠበክ መሆኑን ማስታወስ አለብህ !!

Read More »

ለጃዋር ይቅርታ ይደረግለት የሚሉት ማናቸው?

#ለጃዋር_ይቅርታ ካልተደረገለት ብለህ የምትጠይቀው #ደንቆሮ ከሆንክና ከሆንክ ብቻ ነው‼️ #የኔ_ትንታኔ #ቅምሻ ሙሉ ውይይቱን ለመመልከት ይሄን ሊንክ ይጫኑ፦ https://youtu.be/0bV3_AJNBOMPosted by Seyoum Teshome on Tuesday, September 8, 2020

Read More »

የአብን አስደንጋጭ መግለጫ!

ከአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ(አብን) የተሰጠ ጋዜጣዊ መግለጫ፤ ****የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ(አብን) ድርጅታዊ ኅልውና ባገኘባቸው ባለፉት ሁለት ዓመታት ውስጥ የአማራ ህዝብ እውነተኛ ድምፅ በመሆን ህዝባችንን ከኅልውና ስጋት ለመታደግ፣ አንድነቱን ለማረጋገጥና ጥቅሞቹን ለማስጠበቅ የተቀጣጠለውን ንቅናቄ ጠንካራና የማይቀለበስ መሰረት በማስያዝ ረገድ የበኩሉን አስተዋጽዖ አድርጓል። የአማራውን ማኅበራዊ፣ ፖለቲካዊና ምጣኔ ኃብታዊ ጥያቄዎች ከፍ አድርጎ በመያዝና ለነፃነት፣ ለፍትኅና …

Read More »

የአዲስ አበባ ልጅ !

#ኢትዮጵያዬ አዲስ አበባዬ እንዴት ዉለሽ አደርሽ 💚💛♥#ሰሚ ጠፍቶ እንጂ ልጆችሽ ተናግረዉ ነበር ❗️👇👇Posted by ሰብለወንጌል ታደሰ on Tuesday, September 1, 2020

Read More »

News in Pictures

Time in Ethiopia

Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.