Breaking News

Classic Layout

የሰሜን ወሎ ዞን ሙሉ ለሙሉ ከአሸባሪዉ ቡድን ነጻ ወጣ።

የሰሜን ወሎ ዞን ሙሉ ለሙሉ ከአሸባሪዉ የትግራይ ወራሪ ቡድን ነጻ ወጣ። የወገን ጦር በራያ የሰንሰላታማ ከተቆጣጠረ በኋላ ለሊቱን የጥምር ጦሩ ባደረገ ዉጊያ የሳንቃ ስሪንቃ ወልዲያ ሀራ ጎብየ ቆቦ ነጻ ወጥተዋል። ወደ ጨርጨር እና አላማጣ እየሸሸ የሚገኘዉን እየደመሰሰ ነዉ።

Read More »

የደሴና የኮምቦልቻ ከተሞችን የኢትዮጵያ ሠራዊት መቆጣጠሩን መንግሥት ገለጸ

የኢትዮጵያ የመከላከያ ሠራዊት የደሴ እና የኮምቦልቻ ከተሞችን ጨምሮ ሌሎች አካባቢዎችን ከህወሓት ኃይሎች አስለቅቆ መቆጣጠሩ ተገለጸ። የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሰኞ ኅዳር 27/2014 ዓ.ም አመሻሽ ላይ እንዳስታወቀው የደቡብ ወሎ ዞን ዋና ከተማ የሆነችው የደሴ ከተማ እንዲሁም የንግድና ኢንዱስትሪ ከተማ የሆነችው የኮምቦልቻ ከተማ ከአማጺያኑ ነጻ መውጣታቸውን ገልጿል። ከዚህ በተጨማሪም የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊትና የክልል የፀጥታ ኃይሎች በጥምረት ባካሄዱት ዘመቻ በምሥራቅ ግንባር ባቲን፣ ቀርሳን፣ ገርባንና …

Read More »

የኦሮሚያ ክልል መንግስት በአማራ ላይ የለየለት ጥላቻ!

የኦሮሚያ ክልል መንግስት በአማራ ላይ የለየለት ጥላቻ ባይኖረው ኖሮ በተለያዩ አካባቢዎች ዓመቱን ሁሉ የደከምንበት ሰብል አብሮ መኖርን በሚጠየፉ ስራ ጠሎች በጉልበት ተቀምተን ሲከፋፈሉት በዝምታ አይመለከትም ነበር ሲሉ ተጎጅዎች ተናገሩ። አማራ ሚዲያ ማዕከል ህዳር 29 ቀን 2014 ዓ.ም አዲስ አበባ ሸዋ የኦሮሚያ ክልል መንግስት በተለያዩ የክልሉ አካባቢዎች የአማራዎች አዝመራ በጽንፈኞች ሲዘረፍ በዝምታ እየተመለከተ ነው በሚል ተደጋጋሚ ቅሬታዎች እየተነሱበት ነው። ለሚነሱበት ቅሬታዎችም …

Read More »

የደብረ ብርሃን ከንቲባ ፖለቲካ !

  የቅርብ ጊዜ ትዝታዎችን እናስታውስ እስቲ ጊዜውን ባልጠበቀ ሁኔታ ተፈራ ወንድማገኝ ከዞኑ አስተዳዳሪነት እንዲነሳ ሲደረግ ይህ ገዳይ ትክክል አይደለም ተፈራን ከህዝብና ከፖለቲካ ለማራቅ ሆን ተብሎ የተደረገ ስራ ነው ብለን ፅፈፋን ነበር በወቅቱ ደብረብርሃን ላይ የነበረው የመንደር ስብስብ ይህን ጩኸታችንን እልሰማ ብሎ ያንን የመሰለ የመሪነት ብቻ ሳይሆን የሰውነት ግርማ የነበረውን ሰው አጣን። በዚህ ሂደት እና የክልሉ አመራር የነበረው ተመስገን ጡሩነህ የሰራው …

Read More »

የባህርዳር ከንቲባ ዶ/ ር ድረስ ሳህሉ በባህርዳር ከተማ የሚገኙ ፋኖዎችን እንዲበተኑ አደረጉ።

አላማጣ፣ቆቦ፣ወልዲያ፣መርሳ፣ወርጌሳ፣ውጫሌ፣ መሃል አምባ ኮምቦልቻ ወዘተ የአማራ ክልል ከተሞች በትግራይ ወራሪ ሀይል እንደተያዙ ነው። ከ200 በላይ ከፍተኛ የጦር መኮንኖችን በባህርዳር ማረሚያ ቤት አስሮ ማስቀመጡ ሳያንስ በዚህ ሰአት ፋኖን መበተን ምን ማለት ነው የክልሉ መንግስት ምን አይነት ስራ ነው እየሰራ ያለው??? የብአዴን ነገር ታጥቦ ጭቃ ነው ወገኖች። በባህርዳር የአማራ ፋኖ ስልጠና እንዲቆም ታዟል ። ትንሽ ድል ተገኝቶ ጁንታው ሲሸሽ ፋኖን ለጎሪጥ ማየቱ …

Read More »

የፋኖ መሪዎች ተከሰሱ:: አማራ ንቃ !

ብአዴን ዛሬ እንኳን ጦርነት ላይ ሁነን ለአማራ ህዝብ ካለው ጥላቻ ንቀት በግንባር ለሀገራቸውና ለህዝባቸው እየተዋደቁ ያሉትን ጀግኖችን በማሳደድ ሰላም ላለመስጠት ይሄው ታጋይ #ዘመነ_ካሴን በነፃ በተለቀቀበት ክስ ዳግም ይግባኝ በማለት ከፍርድ ቤት ደብዳቤ እንዲደርሰው አድርጓል ። አማራ ሆይ #ጀነራል_አሳምነው_ፅጌን በልተው ባዶ እንዳደረጉህ አሁን ደግሞ አሉ የተባሉ መሪዎችህን በማሳደድ በገዛ ሀገር ላይ በሰላም እንዳትኖር እርስትህን ቀምቶ ህዝብህን እያስጨፈጨፈ መቀጠል የሚፈልገው መንግስት በህልውናህ …

Read More »
Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.