ለኢትዮ 360 ተመልከቾችና ደጋፊዎች በሙሉ የቀረበ ጥሪ !! ********************************************** #ሼር እናድርግ #እናዛምት ከቅዳሜ ግንቦት 5/2015 (May 13, 2023) ጀምሮ መደበኛ ፕሮግራሞቻችን በመረጃ ሳተላይት ቴሌቪዥን ከሚተላለፈው በተጨማሪ ከዚህ በታች በተቀመጡት የረምብል (Rumble) ፣ የቲክቶክና የፌስቡክ አካውንቶቻችን በቀጥታ ስርጭት የሚተላለፍ ይሆናል:: ይህንን መልዕክት ለሌሎች እንዲደርሳቸው ሰብስክራይብ፣ ሼር እና ላይክ በማድረግ እንደሁልጊዜው ከጎናችን በመሆን የኢትዮጵያ ህዝብ ተቀዳሚ የመረጃ ምንጭ የሆነውን ሚዲያችሁን እንድትደግፉ ጥሪ …
Read More »Amharic
ቤተክርስቲያኒቱ ከባለፈው የበለጠ ብርቱ ፈተና እየመጣባት ነው። መሳይ መኮነን
ቤተክርስቲያኒቱ ከባለፈው የበለጠ ብርቱ ፈተና እየመጣባት ነው። እነአብይ አሁን ብቻቸውን አይደሉም። ከእነጌታቸው ረዳ ጋር ተጣምረው ለቤተ ክርስቲያኒቱ የማያባራ ቀውስ ይዘውላት እየመጡ ነው። እንግዲህ ቆዳን ወፈር አድርጎ የሚገባበት ግዙፍ አደጋ ከፊታችን ተደቅኗል። እንደሚሰማው በይቅርታ ገቡ የተባሉት ሶስቱ አባቶች የተሰጣቸውን ልዩ ተልዕኮ ሲያከናውኑ ቆይተዋል። ወደ ትግራይ በማቅናት እዚያ ካሉና አፈንግጠው ከተቀመጡ አባቶች ጋር ምክክር አድርገዋል። የኦሮሚያ ብልጽግናና ህወሀት ከፖለቲካው ባሻገር በሃይማኖትም ጋብቻ …
Read More »አማራ ፋኖን ይርዱ !
ሸኔ አማራ መሬት ዉስጥ ገብቶ አይወጣም ! ስሙት የፋኖን ጀግና !
የአብይ አህመድ መንግስት በፍርሃት ስለተዋጠ ግለሰቦችን በማስፈራራት ትግሉ የሚቆም መስሎታል !
ከፀጥታና ደኅንነት የጋራ ግብረ ኃይል የተሰጠ መግለጫ ፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨ በአማራ ክልል ሕገ-መንግስታዊ ሥርዓቱን በማፍረስ ክልላዊ ስልጣንን በኃይል ለመያዝ በሀገር ውስጥና በውጭ ሀገራት በህቡዕ ተደራጅተውና ተቀናጅተው በሚንቀሳቀሱ ጽንፈኛ ኃይሎች ላይ የማያዳግም ህጋዊ እርምጃ እየወሰደ መሆኑን የፀጥታና ደኅንነት የጋራ ግብረ-ኃይል ሚያዚያ 20 ቀን 2015 ዓ.ም ባወጣው መግለጫ ማስታወቁ ይታወሳል። በመሆኑም የጸጥታና ደኅንነት የጋራ ግብረ- ኃይል እየወሰደ ባለው እርምጃ በዚህ ህቡዕ አደረጃጀት ውስጥ …
Read More »