Breaking News
Home / Amharic (page 70)

Amharic

Amharic Articles  አማርኛ

የሰንደቅ አላማ (ባንዲራ) ታሪክ

ስለ ሰንደቅ ዓላማ ትርጉም ስናወራ ሰንድቅ ዓላማ ማለት በዘንግ ወይም በመስቀያ ያለ ሰንደቅ ማለት ነው፡፡ መስቀያው ዓላማ ሲባል የሀገር ዓርማ የሆነው ባለቀለሙ መለያ ምልክት ደግሞ ሰንደቅ ይባላል፡፡ የሚለው አንዱ ሲሆን ሌላኛው ትርጉሙ ደግሞ ሰንደቅ ዓላማ የሚባለው ባለቀለሙ የመለያ ምልክት ብቻ እንጅ መስቀያውን አይጨምርም ሰንደቅ ዓላማ መባሉም ሰንደቁ የራሱ የሆነ ዓላማ …

Read More »

የክልል መለያ ከተሽከርካሪዎች ሰሌዳ ላይ እንዲነሳ የሚያደርግ ረቂቅ አዋጅ ለፓርላማ ተመራ::

በ97 ምርጫ ምክንያት ተጠሪነታቸው ለፌዴራል የተደረጉት የትራንስፖርት ቢሮዎች ለከተሞቹ ይመለሳሉ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ሐሙስ ጥር 12 ቀን 2014 ዓ.ም. ባካሄደው አራተኛ መደበኛ ስብሰባው፣ የክልል መለያ በተሽከርካሪዎች ሰሌዳ ላይ እንዲነሳ የሚያደርግ ረቂቅ አዋጅ ለፓርላማ መራ፡፡ ምክር ቤቱ የተወያየበት ረቂቅ አዋጅ ከተሽከርካሪ መለያ፣ መመርመርያና መመዝገቢያ አዋጅ ጋር በአባሪነት ተያይዞ ያለውን ሰንጠረዥ ይሽራል፡፡ …

Read More »

የኦህዴድ/ብልጽግና ፖሊሶች ሽብር በአማራና ኦርቶዶክስ ላይ !

የኦህዴድ/ብልጽግና ፖኢሶች ሽብር #ግርማካሳ የወይብላ ማርያምን ታቦት ቤተክርስቲያን አታስገቡም በሚል ከኦህዴድ/ብልጽግና ፖሊስ በተተኮሰ ጥይት 4 የኦርቶዶክስ የእምነት ተከታዮች ጉዳት ደርሶባቸ ው በአለርት ሆስፒታል ህክምና ሲደረግላቸው ቆይቶ ሶስቱ ሕይወታቸው ማለፉን እየሰማን ነው፡፡ ብዙ ጊዜ እንደጻፍነው ሰዎቹ ማለት ኦህዴዶች “የኛ ጊዜ ነው፣ ተራችን ነው” ብለው የፈለጉት እያሰሩ፣ በፈለጉ ጊዜ እየገደሉ፣ እያፈናቀሉ፣ ህዝቡን …

Read More »

News in Pictures

Time in Ethiopia

Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.