Breaking News
Home / Amharic (page 100)

Amharic

Amharic Articles  አማርኛ

“አፄምንሊክና አፄ ኃይለስላሴ ቅኝ ገዢዎች ናቸው” ጄ/ ብርሃኑ ጁላ

  በኦሮሚኛ ፀረ ኢትዮጵያዊ በአማርኛ ኢትዮጵያዊ የሆነው አደገኛው ጄኔራል-ከኃላፊነት ሊነሳ ይገባል!!! ***ወንድወሰን ተክሉ***   የዚህ ጄኔራል ዘረኝነትና ፀረ ኢትዮጵያዊነት የአቢይ አህመድ አቋም ካልሆነ በአስቸኳይ ቦታ ሊሰጠው ይግባል- ጄ/ር ብርኃኑ ጁላ ባለሁለት መንታ ስለት ፀረ ኢትዮጵያዊ መርዘኛና ዘረኛ ኦነጋዊ እና ብሎም ደግሞ ከ80 በላይ ብሄር አባላትን ያቀፈ ተቋም የሆነው የኢትዯጵያ መከላከያ …

Read More »

ጠቅላይ ሚንስትሩ ስልጣን እንዲለቁ ተጠየቁ።

ጠ/ሚ/ሩ አገር መምራት ስላልቻሉ ስልጣን መልቀቅ አለባቸው!*****👉በዶክተር ደሳለኝ ጫኔ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ባሳዩት ከፍተኛ የሆነ የአመራር ድክመት፣ብቃት ማነስ፣የአገሪቱን ውስብስብ ችግሮች አቅልሎ ማየትና በበቂ ሁኔታ ተተድቶ መፍትሄመፈለግ ስላልቻሉ ስልጣን እንዲለቁ መጠየቅ መጀመር አለብን።ጠቅላይ ሚኒስትሩ ወደስልጣን ከመጡ ማግስት ጀምሮ፦1) ከ2000 በላይ አማሮች በቤንሻንጉል ጉምዝ፣ በደቡብና በኦሮሞ ክልልበማንነታቸው ተለይተው በጅምላ ሲጨፈጨፉና እንደቅጠል ሲረግፉ፣ ዛሬ …

Read More »

በዘር ፍጅት የቆመው ብልጽግና! መተከልንም ሆነ ወለጋን የሚያስተዳድረው የብልጽግና ፓርቲ ነው።

  ***** መተከልንም ሆነ ወለጋን የሚያስተዳድረው የብልጽግና ፓርቲ ነው። የፀጥታና የፖለቲካ አመራሮችን የሚያስተዳድረውም ይኸው የብልጽግና ፓርቲ ነው። በኮማንድ ፖስት እና አጣሪ ግብረኃይል ስምም በቦታው ስምሪት የሰጠውም ብልጽግና ፓርቲ የራሱን የፓርቲውን ከፍተኛ አመራሮች ነው። አማራ/አገው ራሱን ከአጥቂዎች እንዳይከላከል የነፍስወከፍ መሣሪያ እንዳይታጠቅ፤ ከታጠቀም እንዲፈታ ያደረገው የብልጽግና ፓርቲ ነው። በተለይ በመተከል በአማራ/አገው ላይ …

Read More »

News in Pictures

Time in Ethiopia

Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.