Breaking News
Home / Amharic (page 99)

Amharic

53 ቢሊዮን ብር ተበላ!!

53 ቢሊዮን ብር ተበላ!! በአዲስ አበባ ከተማ ለተገነቡ የጋራ መኖሪያ ቤቶች ወጪ ሆኗል የተባለው 53 ቢሊዮን ብር ምን ላይ ወጪ እንደሆነ እንደማይታወቅ ተገለጸ። ****************** BBC Amharic ለጋራ መኖሪያ ቤቶች ግንባታ ወጪ ሆኗል የተባለ 53 ቢሊዮን ብር ሳይወራረድ ቀረ   12 የካቲት 2021   በአዲስ አበባ ከተማ ለተገነቡ የጋራ መኖሪያ ቤቶች ወጪ ሆኗል የተባለው 53 ቢሊዮን ብር ምን ላይ ወጪ እንደሆነ …

Read More »

በመላው አማራ ክልል ለአብይ ድጋፍ እንዲወጣ ማድረግ?

ይድረስ ለክቡር አቶ አገኜሁ ተሻገር በመላው አማራ ክልል ለጠቅላይ ሚኒስተር አብይ ድጋፍ እንዲወጣ ለማድረግ የአማራ ብልፅግና እየተንቀሳቀሰ እንደሆነ ተሰምቷል ይህ እጅግ አደገኛ የሆነ ውሳኔ ወቅቱን ያልጠበቀና በየትኛውም መመዘኛ ትክክል ያልሆነ የድጋፍ ሰልፍ ነው የአማራ ብልፅግና አሁን ሙሉ ለሙሉ በአማራ ህዝብ ዘንድ ተቀባይነት አለው ! ይህን ተቀባይነት በዜሮ የሚያባዛ የአማራ ብልፅግናን ከህዝብ የሚነጥል እንደ ቀድሞው በጠላትነት እንድንተያይ የሚያደርግ ውሳኔ ነው የሚሆነው …

Read More »

ኦሮምያ ሀገር ሆነች እንዴ?

  (ደጋግመው ያንብቡት) ኦሮምያ ሀገርም ትሁን ክፍለሀገር በአሻጥርና በሚስጥር ሳይሆን ሁሉም ነገር በግልፅና ያለ ግብፅ መደረግ አለበት። በህገመንግስቱ መሰረት ከውጭ መንግስታት ጋር ሀገርን ወክሎ ግንኙነት ማድረግ የክልሎች የስልጣን ደረጃ አይደለም። የኦሮምያው አቶ ሽመልስ አብዲሳ ግን በጎርቫቾቩ ጠቅላያችን ፈቃድ እስካሁን ከጅቡቲ፣ ከሱማሊያ፣ ከኤርትራ እና ከሱዳኑ ጋጠወጥ ጄኔራል አብዱርሀኒ ጋር ተገናኝቶ መክሯል። በኦሮምያ የዜግነት ቢሮ ከተከፈተ 2 ዓመት አልፎታል። ለመሆኑ ኦሮምያ እንደ …

Read More »
Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.