Breaking News
Home / Amharic / ሽመልስ አብዲሳን በዘንባባ ዝንጣፊ የተቀበለ … አዳነች አቤቤን በሆታ እልልታ ጭብጨባ የተቀበለው የጊንጥ ስብስብ በቅዱስነታቸው ላይ ቤተክርስቲያንን ዘግቶ አባረረ።

ሽመልስ አብዲሳን በዘንባባ ዝንጣፊ የተቀበለ … አዳነች አቤቤን በሆታ እልልታ ጭብጨባ የተቀበለው የጊንጥ ስብስብ በቅዱስነታቸው ላይ ቤተክርስቲያንን ዘግቶ አባረረ።

ሽመልስ አብዲሳን በዘንባባ ዝንጣፊ የተቀበለ … አዳነች አቤቤን በሆታ እልልታ ጭብጨባ የተቀበለው የጊንጥ ስብስብ በቅዱስነታቸው ላይ ቤተክርስቲያንን ዘግቶ አባረረ።

የቅዱስ ሲኖዶሱን የይቅርታን መግለጫን ጊዜው ያለፈበት ሲል አጣጥሎ ተሳለቀበት።

ቅድስት ቤተክርስቲያን ከዚህ የባሰ ከሀዲ ይሁዳ ዘንዶ በዘመና ተፈጥሮባት ያውቃልን???

ምን ጉድ ላይ ነው ቅድስት ቤተክርስቲያን ያለቺው ???

ስንት ዓይነቱን ጉግ ማንጉግ ሰብስባና ደብቃ ነው ያለቺው ???

በእውኑ አንድስ የትግራይ ካህን አንድስ የትግራይ ባለስልጣን ከጨፍጫፊው ብልጽግና ጋር አሸሸ ገዳሜን እያደራ በቅዱስ ፕ ትሪያሪኩ ላይ በሩን ለመዝጋት የሚያበቃ መንፈሳዊ ሆነ ምድራዊ የሞራል ህቅታ ያለው አለን???

የተጋሩን ጋንጩርነት ከቅዱስነታቸው በቀር ማን ሊመሰክር ይችላል???

የተጋሩን ጸረ ኦርቶዶክስነትን በቅዱስ ሲኖዶሱ ላይ ከፈጸሙት ክህደት በቀር ማንስ ሊመሰክር ይችላል??

እነሆ መዳንንም ከዳጃችሁ አበረራችሁ። የፈለጋችሁትንም ከደጃችሁ ታገኛለችሁ!!!

አዲዮስ ትግራይ!!!

Check Also

ሻለቃ ውብ አንተን ስሙት።

በአሜሪካን ሀገር የምትኖሩ የአማራ ማህበራትና የአማራ ልጆች የት ነው ያላችሁት?? Share!

News in Pictures

Time in Ethiopia

Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.