Breaking News
Home / Amharic (page 172)

Amharic

Amharic Articles  አማርኛ

ቻለው እንግዲህ ፋሽን ሆኖ መጣልህ !

ፊደላችን የአማራዊ ማንነታችን ካስማ ======================= #ጥበበኛው አማራ ጥበቡን ለዓለም ሲያበረክት ያለስስት ነው! አማራ በጥበቡ ከሚታወቅባቸው ዋናውና ትልቁ ነገር ራሱን የቻለ 22 ፊደልና ቋንቋ መኖሩ ከሁሉም በሁሉም የተለያ ያደርገዋል!!! የአማራ ጥበበ ፊደል ጥንታዊነቱን ያሳያል!!! #ፊደል 1. የቋንቋና የቃል አነጋገር ሁሉ ምልክት አምሳል ወይም መገለጫ ማስታወቂያ ማለት ነው።አማራ በንግግር ብቻም ሳይሆን በምልክት የሚግባባ …

Read More »

በጎጃም ሞጣ ከተማ ህገወጥ በሆኑ ቡድኖች ተዘረፍኩኝ በሎ ያመለከተው የቅሬታ ደብዳቤ

ተመልከቱልኝ ይሄንን ጉድ ያብባል ላስታ ሸማቾች ማህበር  የኑሮ ውድነትን ለማቅለል ብሎ የገዛውን 200,ኩንታል ጤፍ በጎጃም ሞጣ ከተማ ህገወጥ በሆኑ ቡድኖች ተዘረፍኩኝ በሎ ያመለከተው የቅሬታ ደብዳቤ ነው። ከ200,መቶ ኩንታል ጤፍ 92 ኩንታል ተመልሶለት 107,ኩንታል ጤፍ ግን ተዘርፎ ቀርቷል ይላል፣ ከዚህ በላይ ዝቅጠት አለ ?  

Read More »

መንግስት የዜጎችን በየትኛውም አካባቢ የመኖርና ንብረት የማፍራት ሕገመንግስታዊ መብታቸውን ሊያከብር ይገባል

አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ዙሪያ ሱሉልታ ከተማ ልዬ ሰሙ ቀርሳ በሚባል አካባቢ  ከነሐሴ 21 ቀን 2011 ዓ.ም ከለሊቱ 11፡00 ጀምሮ ብሔራቸውን መሰረት ተደርጎ እየተለዩ ቤታቸው እየፈረሰባቸው ይገኛል፡፡ በቦታው ብዛት ያላቸው የታጠቁ ኃይሎችን በማስፈር በሰው ኃይልና በሎደር ቤት እያፈረሱ ሲሆን ለምን ብለው የጠየቁ ብዙ ሰዎችም ለእስር ተዳርገዋል፡፡ የተቀሩትም ወደ አዲስ አበባም …

Read More »

የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) 139 ቢሮዎች በቀጥታ የመደገፍ ዘመቻ አሁኑኑ ይቀላቀሉ፣

የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) 139 ቢሮዎች በቀጥታ የመደገፍ ዘመቻ አሁኑኑ ይቀላቀሉ፣ ••• የሕዝባችን ሁለንተናዊ ትግል አምጦ የወለደው የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ የአማራ ህዝብ የተጋረጠበትን የኅልዉና አደጋ በመቀልበስ ከሌሎች ወንድም ሕዝቦች ጋር በእኩልነትና በፍትኃዊነት የሚኖርባትን ኢትዮጵያ እውን ለማድረግ በተመሰረተ በአጭር ጊዜ ውስጥ እጅግ ብዙ የተመዘገቡ አባላትና በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ደጋፊዎችን አፍርቷል፡፡ ድርጅታችን በአንድ …

Read More »

የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) የኮምቦልቻ ማስተባበሪያ ፅ/ቤት ከደጋፊዎች የቢሮ ቁሳቁስ ድጋፍ ተደረገለት

የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ የኮምቦልቻ ማስተባበሪያ ጽ/ቤት ከደጋፊዎች የቢሮ ቁሳቁስ ድጋፍ ተደረገለት፡፡ ወደ ጽ/ቤቱ በሚመጡበት ወቅት የቢሮ ቁሳቁስ እጥረት እንደላ የተመለከቱት የንቅናቄው ደጋፊ አቶ ሠውነት ታደሠ ኮምፒውተርና ፕሪንተር ገዝተው ትላንት ነሀሴ 21 ቀን 2011 ዓ/ም ጽ/ቤታችን በአካል በመገኘት አስረክበዋል፡፡ ለደጋፊው ልባዊ ምስጋና ያቀረቡት ሊቀመንበሯ ኢንጅኔር ዘሀራ ሰኢድ አያይዘውም << የአማራን ህዝብ …

Read More »

News in Pictures

Time in Ethiopia

Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.