Breaking News
Home / Amharic (page 140)

Amharic

Amharic Articles  አማርኛ

ይሄ አዲሱ የኦሮሞ ቄስ የተባለው ሰውየ የሙስሊም ቄስ ነው እንዴ?

ይሄ አዲሱ ቄስ የተባለው ሰውየ የሙስሊም ቄስ ነው ወይስ የክርስቲያን ቄስ አልገለጥልህ አለኝ እኮ። አንድም ክርስቲያን ሲከተለው ሲያደንቀው ሲያዳምጠው አይቼ አላውቅም። ይልቅ ስለሱ ከፍ ከፍ የሚያደርጉት እና ሰው መስሎ የሚታያቸው የዛ ሰፈር ሙስሊሞች ናቸው። እኔስ ግራ እያጋባኝ ነው እንዴ እንዴት ነው ነገሩ ጃል። አውነተኛ የክርስቲያን ቄስ ከሙስሊም ጋር አንድ ገበታ …

Read More »

መልእክት ከኬንያ ጠቅላይ ሚንስትር ለዶር አብይ አህመድ !

በኮሮና ቫይረስ ጉዳይ ስለ ኢትዮጵያ ህዝብ ያሳሰባቸው የኬንያው ፕሬዘዳንት ኡሁሩ ኬንያታ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ቻይና የሚያደርገውን በረራ ለጊዜው እንዲያቋርጥ አሳሰቡ፡፡ አክለውም እኛ ደካማ የጤና ስርዓት ነው ያለን ቫይረሱ ወደ አፍሪካ ቢገባ ለመቆጣጠር አስቸጋሪ ሊሆንብን ይችላል ኢትዮጵያም ይሄንን መረዳት አለባት፡፡ ብለዋል፡፡ የረቀቁ የህክምና ጠበብቶች ያሉባቸው ሀገሮች አሜሪካና አውሮፓውያን በሙሉ ወደ …

Read More »

News in Pictures

Time in Ethiopia

Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.