Breaking News
Home / Amharic (page 160)

Amharic

All Ethiopian Unity Party (AEUP) opposition party merge with Bale Adera.

March 6, 2020 Two Prominent opposition parties announced on Friday that they had formed a coalition ahead of the upcoming Ethiopian General Election in August 2020. All Ethiopian Unity Party (AEUP), one of the oldest opposition political party in the country initially founded by Professor Asrat Woldeyes as All Amhara People’s Organization (AAPO), and Balderas for Genuine Democracy, one of …

Read More »

ኮሮና ቫይረስ በኢትዮጵያ

በኢትዮጵያ 2 ሰዎች በለይቶ ማቆያ ክፍል ክትትል እየተደረገላቸው ይገኛል! የኢትዮጵያ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የኮሮና ቫይረስ ተመሳሳይ ምልክት የታየባቸው ሁለት ሰዎች በለይቶ ማቆያ ክፍል ክትትል እየተደረገላቸው መሆኑን አስታውቋል። ለ910 ሰዎች የጤና ክትትል እየተደረገ ነው ያለው ኢንስቲትዩቱ፥ ስምንት አዳዲስ ጭምጭምታዎች ደርሰውት በኢንስቲትዩቱ የድንገተኛ ህብረተሰብ ጤና አደጋዎች ምላሽ ማጣራት ተደርጓልም ብሏል። ከእነዚህ ውስጥ ሁለቱ ከኮሮና ቫይረስ ጋር ተመሳሳይነት ያለው ምልክት በማሳየታቸው በለይቶ ማቆያ …

Read More »

የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በመንግስት ተፅዕኖ ስር መውደቁን ኢዜማ አስታወቀ።

የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አሁንም ስልጣን ላይ ባለው አስፈፃሚ ተፅዕኖ ስር መውደቁን ኢዜማ አስታወቀ። የኢትዮጵያ ዜጎች ለማህበራዊ ፍትህ ( ኢዜማ ) የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አስፈፃሚውን የመንግስት አካል ሊቆጣጠር ሲገባው አሁንም ያስፈፃሚው ጥገኛ ሆኖ ቀርቷል ብሏል፡፡ የኢዜማ ህዝብ ግንኙነት ሀላፊ አቶ ናትናኤል ፈለቀ ለኢትዮ ኤፍ ኤም ሲናገሩ በተፅዕኖ ስር ወድቆ የመቅረቱ ምክንያትም ማሳያም አሁንም በራሱ ህግ ማርቀቅ አለመቻሉ ነው ብለዋል፡፡ …

Read More »

አል አህራም የተባለው የግብፅ ሚድያ የህዳሴ ግድብን በተመለከተ ኢትዮጵያን “ጠብ ፈላጊ” አለ::

ሙስጠፋ አህማዲ ከአመታት በፊት በአዲስ አበባ በሚገኘው የግብፅ ኤምባሲ ቃል አቀባይ ነበር! አሁን ላይ አህራም ኦላይን ለተባለው የግብፅ ሚድያ የህዳሴ ግድብን በተመለከተ እንዳሻው ይፅፋል፣ ይተነትናል። በዚህ አዲስ ፅሁፉ ኢትዮጵያን “ጠብ ፈላጊ” ብሎ ገልፆ አንድም አሳማኝ ምክንያት ሳያቀርብ የግብፅን ህዝብ እና አለም አቀፉን ማህበረሰብ በግብፅ ዙርያ ለማሰባሰብ እየሞከረ ነው። አሁን እዚህ ያሉት የግብፅ ኤምባሲ ሰዎችም ካገኙት ሰው ሁሉ መረጃ ማሰባሰባቸውን ቀጥለዋል። …

Read More »
Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.