Breaking News
Home / Amharic (page 180)

Amharic

Amharic Articles  አማርኛ

Ethiopians especially in USA must act now ! Call Fbi and 7-Eleven head Quarters to report act of Genocide!

ለ 7 eleven ለ Fbi ዋና መስርያ ቤት ደዉላችሁ ተቃዉሞ አሰሙ። tel. +1 800 255 0711, +1 972 828 7011 Shop Address: 14400 Marsh Ln, Addison, TX 75001 you can also send protest e-mail:  e-mail address: 7-11custrel@7-11.com   Sample Letter to 7-11 Head Quarter and Law officials. Please copy and …

Read More »

Response from Achamyeleh Tamru to Ezekiel Gabissa (Anti Amhara). Please share.

ከአቻምየለህ ታምሩ   ፕሮፌሰር ሕዝቅኤል በርስዎ በራስዎ ጥናት መሰረት እንኳን የጥንቱ ቤተ አማራ (የዛሬው ወሎ) እርስዎ የተወለዱበት ወለጋም የኦሮሞ አይደለም!   ፕሮፌሰር ሕዝቅኤል ጊቢሳ ከሰሞኑ በአዲስ አበባ የሚሊንዬም አዳራሽ ወሎን በሚመለከት ባደረጉት ዲስኩር የተለመደውን የኦነግን የፈጠራ ትርክት በማስተጋባት ወሎን የኦሮሞ ምድር አድርገው አቅርበዋል፤ አባ ገዳ ሆነው ወደ ወሎ የሚደረገውን ወረራ …

Read More »

የአማራ ማህበር በካናዳ ለሰብአዊ መብት ትላንት August 4, 2019 ዓ ም በቶሮንቶ ከተማ ያደረገው ስብሰባ በተሳካ ሁኔታ ተጠናቋል።

የአማራ ማህበር በካናዳ ለሰብአዊ መብት ትላንት እሁድ August 4, 2019 ዓ ም በቶሮንቶ ከተማ ያደረገው ስብሰባ በተሳካ ሁኔታ ተጠናቋል። የስብሰባው ዋና አላማ በአማራ ሕዝብ ወቅታዊ ሁኔታ ለመወያየትና አማራው ወገናችን ራሱን ለመከላከል በሚያደርገው ትግል ፤ በአለም ዙሪያ የምንገኝ ስደተኛ አማራዎች እገዛ ለማድረግ በምን መስመር መሰለፍ ይኖርብናል የሚለውን አቅጣጫ በማመልከት፥ አማራ ሕዝብ …

Read More »

News in Pictures

Time in Ethiopia

Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.