Breaking News
Home / Amharic (page 210)

Amharic

Amharic Articles  አማርኛ

ለአዲስ አበቤ መልካም ዜና!

ለአዲስ አበቤ መልካም ዜና!በታሪካዊ ውይይት እሁድ መጋቢት 1 በባልደራስ አዳራሽ በጋዜጠኛና የሰብዓዊ መብት ተሟጋች Eskinder Nega አስተባባሪነት ተጠርቶ በነበረው ህዝባዊ ስብሰባ በቀረቡ ጥያቄና የውሳኔ አቅጣጫ መሠረት ያደረገ በሁሉም አካባቢ መሠረቱን ለመጣል እቅዱ አልቋል፡፡ ከሚቀጥለዉ ሳምንት ጀምሮ በህዝቡ ኃላፊነት የተሰጠዉ አስተባባሪ ኮሚቴ በ10ሩም ክፍለ/ከተማ ተወካዮችን በማደራጀት እስከ ወረዳ የሚደርስ አደረጃጀት ለመፍጠር …

Read More »

ታፍነው የታሰሩ የአዲስ አበባ ወጣቶች መፈታታቸው ተሰማ።

***** የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ(አብን) ትናንት መጋቢት 01/2011 ዓ/ም በጋዜጠኛና ሰብአዊ መብት ተሟጋች እስክንድር ነጋ አዘጋጅነት የተጠራውን ስብሰባ ታድመው በሰላም ወደየቤታቸው ሲመለሱ በፖሊስ ተደብድበውና ታፍነው የታሰሩ የአዲስ አበባ ወጣቶች በአስቸኳይ እንዲለቀቁ በጠዋት ማሳሰቢያ መስጠቱ ይታወሳል። ወጣቶቹ መለቀቃቸውን የፌዴራል ፖሊስ አስታውቋል። አብን የወጣቶቹ መለቀቅ ተገቢና ትክክል መሆኑን ያሰምርበታል። ለወደፊትም መንግስት በሰላማዊ ዜጎች …

Read More »

Deepest Condolence from NAMA!

የኃዘን መግለጫ*****የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ(አብን) ከአዲስ አበባ ተነስቶ ወደ ኬንያ ሲያመራ በተፈጠረ የአውሮፕላን መከስከስ አደጋ ሕይወታቸውን ባጡ መንገደኞችና የበረራ ሰራተኞች የተሰማውን ጥልቅ ኃዘን ይገልፃል። ለቤተሰቦቻቸውና ወዳጆቻቸውም መጽናናትን ይመኛል። The NATIONAL MOVEMENT OF AMHARA would like to express it’s deepest condolences to the families of those that have lost their loved ones …

Read More »

መከላከያ ሪፎርም ተደርጓል ተብሎ ሲወራ የነበረ ውሸት !

መከላከያ ሪፎርም ተደርጓል ተብሎ ሲወራ የነበረ ውሸት በተለይ አብይ አህመድ የዋሸው ውሸት ትግሬን በኦሮሞ መተካት እንደነበር በአደባባይ ግልጽ ሆኗል። ~ በመከላከያ ውስጥ ብሔርን ለማመጣጠን ታስቦ በተካሄደው አዲሱ ወታደራዊ ሪፎርም የተገኙ ውጤቶቹ በአጭሩ ሲዳሰሱ። ~ የመከላከያ አራቱ ዕዞ ፦ – 1. ሰሜን ዕዝ ፦ አዛዥ—- ሜ/ጄ ጌታቸው ጉዲና (ኦሮሞ) ምክትል—- ብ/ጄ …

Read More »

News in Pictures

Time in Ethiopia

Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.