Breaking News
Home / Amharic (page 171)

Amharic

አስራቶች በዋሽንግተን ዲሲ! Asrat Media in Washington DC

አስራቶች በመጀመሪያው የዋሽንግተን ዲሲ ቤታችሁን ከፍታችሁ ሄርማክሆን የተባለ ሰው አማራን እንደ ህወሓት እና ኦነግ በጠላትነት ፈርጆ የቆየ ግለሰብ በራሳችን ቤት ቀርቦ ይቅርታ እንዲጠይቅ አደረጋችሁ ለዚህም የከበረ ሰላምታችን ይድረሳችሁ።    

Read More »

List of Political Prisoners in Ethiopia. በአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ታስረው የሚገኙ የህሊና እስረኞች ዝርዝር!

በአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ታስረው የሚገኙ ሰዎች ዝርዝር!  1 በሪሁን አዳነ 2 ጌታቸው አምባቸው 3 ምሥጋና ጌታቸው 4 ማስተዋል አረጋ 5 ታመነ ክንዱ 6 አለምነህ ሙሉ 7 ውዱ ሲሳይ 8 ሻለቃ አያሌው ዓሊ 9 ፈለቀ ሀብቱ 10 በለጠ ካሣ 11 ክርስቲያን ታደለ 12 የሺዋስ አሞኘ 13 አንተነህ ስለሺ 14 ፋንታሁን ሞላ 15 ሲያምር ጌቴ 16 ዮናስ አሰፋ 17 አማረ ካሴ …

Read More »

የብ/ር ጀነራል አሳምነው ፅጌ ባለቤት ወይዘሮ ደስታ በማታውቀው ነገር ከ 2 ወር በላይ በጨለማ ቤት ታስራለች ::

ከግማሽ በላይ በኢትዮጵያ ፌድራሊስት ስርአት የካቢኒ ቦታ የያዛችሁ ሴቶች የሴቶች መብት ተሟጋች ድርጅቶች፣ የሰብአዊ መብት ኮሚሽን እንባ ጥበቃ ኮሚሽን፣ የፍትህ አካላት ሴት የአለም ልሂቃን ማሕበር ምን ሆናችሁ? የብ/ር ጀነራል አሳምነው ፅጌ ባለቤት ወይዘሮ ደስታ ሰኔ15 ከተፈጠረው ክስተት ጋር በተያያዘ በማታውቀው ነገር በጨለማ ቤት ታስራ ምነዉ ቅሽሽ አለላችሁም? ሴት ልጅን ማንገላታት አረመኔነት ነው ያዉም እርጉዝን ሴት በጨለማ ወህኒ ቤት አስሮ ማሰቃየት …

Read More »

እኛ የሸዋ ኦሮሞዎች ልናውቀው የሚገባ የሴራ ፖለቲካ !

እኛ የሸዋ ኦሮሞዎች ልናውቀው የሚገባ የሴራ ፖለቲካ (በግርማ ዳዲ ጋዲሳ) ግርማ ዳዲ ጋዲሳ እባላለሁ የሸዋ ኦሮሞ ነኝ …..አንደኛ ደረጃ የተማርኩት ሰንደፋ ነው……ቀሪውን አዲስ አበባ ነው፡፡ ከመጀመሪያ ዲግሪ አስከ PhD የተማርኩት ሀሮማያ ዩኒቨርሲቲ ነው፡፡ በውጭም በሀገር ውስጥም የመኖርና የመስራት አድሉ ስለገጠመኝ ሀገሬን በደንብ ለማወቅ ችያለሁ፡፡ በአሩሲ አርባጉጉ አውራጃ ጉና ወረዳ ለአምሰት አመታት ሰርቻለሁ፤ በወለጋ ጊመቢ ለ3 አመት ያህል ሰርቻለሁ፤ በቀድሞው ሲዳሞ …

Read More »

ታላቅ የተቃውሞ ሰልፍ በአዲስ አበባ ! Protest in Addis. Please share.

ታላቅ የተቃውሞ ሰልፍ! ============== (ይህን ፖስት ኦርቶዶክስ የሆነ ሁሉ ሼርና ላይክ በማድረግ ለሁሉም ህዝበ ክርስቲያን እንድታደርሱት በእመቤቴ ስም እጠይቃለሁ) + + + እጅግ በጣም በተቀናጀ መልኩ ከፍተኛ በጀት በተመደበላቸው ሽብርተኞች በቅድስት ቤተ ክርስቲያን ላይ እየደረሰ ያለው ጥቃት በአስቸኳይ እንዲቆምና መንግስትም እነዚህ ወንጀለኞች ወደ ህግ እንዳይቀርቡ እየሰጠ ያለውን ሽፋን በቶሎ አቁሞ የቅድስት ቤተ ክርስቲያንን ልዕልና እንዲያስከብር ለመጠየቅ መስከረም 4/2012 ዓ.ም በአዲስ …

Read More »
Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.