አሥራት:_ የካቲት 13/2012 ዓ/ም ዛሬ የካቲት 13/2012 ዓ/ም በቡራዩ ከተማ በተፈፀመ ጥቃት የከተማው ፖሊስ አዛዥ ኮሚሽነር ሰለሞን ታደሰ በጥይት መገደላቸው ታውቋል። ከኮሚሽነር ሰለሞን ጋር የነበሩ የአዲስ አበባ ዙሪያ ልዩ ዞን የልዩ ፖሊስ አዛዥ ኮማንደር ተስፋዬ ድንቁም በጥይት ተመተው የቆሰሉ ሲሆን ወደ ሆስፒታል ተወስደው የህክምና እርዳታ እየተደረገላቸው ተብሏል። ጥቃት የተፈፀመው ከቀኑ 6 ሰዓት አካባቢ ሲሆን ሁለቱ የፀጥታ ኃላፊዎች አብረው ምሳ በመብላት …
Read More »Amharic
ወደ ሀገራችን መልሱን
የኢትዮጵያውያን ሰቆቃ የስነ ልቦና ቀውስና ችግር የሚሰማን ከሆነ ይህም ችግር ችግራችን ነው። ……….. ወደ ሐገራችን መልሱን !!! ኮሮና ቫይረስ በተቀሰቀሰባት የቻይናዋ ውሃን ከተማ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ድምፃችን ይሰማ እያሉ ነው።በቻይና የኢትዮጵያ ተማሪዎች ማሕበር በማሕበራዊ ሚድያዎች የአስወጡን ቅስቀሳ ጀምረዋል። ተማሪዎቹ መንግሥት ወደ ሃገራቸው እንዲመልሳቸው በመጠየቅ ላይ ናቸው።በውሃን የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ቁጥር 300 ገደማ እንደሆነ ይገመታል።አብዛኛዎቹ በስጋት ውስጥ እንዳሉና ከተማዋም ፀጥታ የዋጣት እንደሆነች ይናገራሉ። …
Read More »
Amhara Fano Supporters – የአማራ ፋኖ ደጋፊዎች Amhara Fano Support Website – የፋኖ ደጋፊዎች