የዘውድ ስርአት ሁሉንም ኢትዮጵያውያን ማስተባበር ይችላል! ግዛቸው ጥሩነህ (ዶ/ር) ከአንድ አመት በላይ በኢትዮጵያ ውስጥ በተካሄደው የእርስበርስ ጦርነት፤ በብዙ መቶ ሺ የሚቆጠሩ ኢትዮጵያውያን ህይዎታቸውን ከማጣታቸውም በላይ፤ እጅግ በጣም ከፍ ያለ የንብረት፤ የትምህርት ተቋማት፤ ሆስፒታሎች፤ ክሊኒኮች፤ ፋብሪካዎችና የመንግስት መስሪያቤቶች ውድመት ተከትሏል፡፡ በዚህም ጦርነት፤ ለህሊና የሚዘገንኑ የሰብአዊ መብት ጥሰቶች ከመታየታቸውም በላይ በብዙ መቶ ሺ የሚቆጠሩ ህዝቦች ከቀያቸው ተፈናቅለዋል፡፡ ይህንንም በማስተዋል፤ በቅርቡ የኢትዮጵያ መንግስት የሀገራዊ ምክክር እንደሚደረግ እቅድ እንዳለው ገልጿል፡፡ …
Read More »Opinions
ያለቅጥ ዝምታ ለበግም አልበጃት ! 12 ሁና አንድ ጅብ ፈጃት !
የኦሮሞ ዋና ከተማ አዳማ ነው ! ማስረጃዉን ይዘናል
በ1994 ዓም ተሻሽሎ በወጣው የኦሮሚያ ክልል ህገመንግስት በግልጽ እንደተቀመጠው የኦሮሚያ ዋና ከተማ አዳማ እንጅ አዲስ አበባ አይደለም፡፡ የአዳነች አበቤ አይን ያወጣው ውሸት እጅግ አሳፋሪ ነው፡፡
Read More »