Breaking News
Home / Opinions (page 60)

Opinions

የክልል መለያ ከተሽከርካሪዎች ሰሌዳ ላይ እንዲነሳ የሚያደርግ ረቂቅ አዋጅ ለፓርላማ ተመራ::

በ97 ምርጫ ምክንያት ተጠሪነታቸው ለፌዴራል የተደረጉት የትራንስፖርት ቢሮዎች ለከተሞቹ ይመለሳሉ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ሐሙስ ጥር 12 ቀን 2014 ዓ.ም. ባካሄደው አራተኛ መደበኛ ስብሰባው፣ የክልል መለያ በተሽከርካሪዎች ሰሌዳ ላይ እንዲነሳ የሚያደርግ ረቂቅ አዋጅ ለፓርላማ መራ፡፡ ምክር ቤቱ የተወያየበት ረቂቅ አዋጅ ከተሽከርካሪ መለያ፣ መመርመርያና መመዝገቢያ አዋጅ ጋር በአባሪነት ተያይዞ ያለውን ሰንጠረዥ ይሽራል፡፡ …

Read More »

የኦህዴድ/ብልጽግና ፖሊሶች ሽብር በአማራና ኦርቶዶክስ ላይ !

የኦህዴድ/ብልጽግና ፖኢሶች ሽብር #ግርማካሳ የወይብላ ማርያምን ታቦት ቤተክርስቲያን አታስገቡም በሚል ከኦህዴድ/ብልጽግና ፖሊስ በተተኮሰ ጥይት 4 የኦርቶዶክስ የእምነት ተከታዮች ጉዳት ደርሶባቸ ው በአለርት ሆስፒታል ህክምና ሲደረግላቸው ቆይቶ ሶስቱ ሕይወታቸው ማለፉን እየሰማን ነው፡፡ ብዙ ጊዜ እንደጻፍነው ሰዎቹ ማለት ኦህዴዶች “የኛ ጊዜ ነው፣ ተራችን ነው” ብለው የፈለጉት እያሰሩ፣ በፈለጉ ጊዜ እየገደሉ፣ እያፈናቀሉ፣ ህዝቡን …

Read More »

የአዲስ አበባ ህዝብ ሆይ !

የአዲስ አበባ ህዝብ ሆይ ! የምትታረድበት ቢለዋ የምትወጋበት ጦር የምትቀጠቀጥበት ዱላ ተዘጋጅቶልሃል ምርጫው የአንተ ነው ለመብትህ ለነጻነትህ ትታገላለህ ወይም በባርነት መዳፍ ስር ትንበረከካለህ:: 1ኛ የኦሮሞ ብልፅግና የያዘው አቋም ከህወሃት ጋር ያለው ጦርነት ከተጠናቀቀ አዲስ አበባ ላይ ያለውን ጥያቄያቻችን ማስፈጸም አይቻልም ስለዚህ ጦርነቱ መራዘም አለበት በእዚህ መካከል በድርድርና እና በውይይት አዲስ …

Read More »

News in Pictures

Time in Ethiopia

Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.