Breaking News
Home / Opinions (page 59)

Opinions

አቶ በለጠ ሞላ ከአብን ተወገዱ ! አዲስ የስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ተደራጀ ።

#ሰበር_ዜና! የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን)የማዕከላዊ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴውን በሚከተለው መልኩ እንደገና አደራጅቷል። አዲሱ ሥራ አስፈፃሚም፦ 👉 1) ዶ/ር ቴዎድሮስ ኃ/ማሪያም – ሊቀመንበር 👉 2) አቶ ክርስቲያን ታደለ – ም/ሊቀመንበር እና የፖለቲካ ጉዳዮች ኃላፊ 👉 3) አቶ ደመወዝ ካሴ – የውጭ ጉዳዮችና ዓለማቀፍ ግንኙነት ኃላፊ 👉 4) አቶ ዘሪሁን ገሰሰ – የማዕከላዊ ጽ/ቤት ኃላፊ 👉 5) አቶ ዩሱፍ ኢብራሂም – የህግና …

Read More »

አቶ መስፍን ጣሰው (Amhara) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ሆነው ተሾሙ

አቶ መስፍን ጣሰው የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ሆነው ተሾሙ ******************************* የኢትዮጵያ አየር መንገድ አቶ መስፍን ጣሰውን ዋና ሥራ አስፈጻሚ አድርጎ ሾመ። አቶ መስፍን በቶጎ የኤስካይ (ASKY) ኃላፊ በመሆን እየሰሩ ይገኛሉ። አቶ መስፍን ጣሰው በአየር መንገዱ ለ38 ዓመታት ያገለገሉ ሲሆን አየር መንገዱ በተጨማሪም የቦርድ አባላቱን በአዲስ መልክ ያዋቀረ ሲሆን አቶ ግርማ ዋቄ የቦርድ ሰብሳቢ፣ አቶ ተክለወልድ አጥናፉ፣ አቶ ተመስገን …

Read More »

በአሜሪካን አገር ተሰሚነት ያለው የአማራ የመብት ታጋይ ስለ HR6600 ረቂቅ ሕግ ይህን ብሏል!

በአሜሪካን አገር ተሰሚነት ያለው የአማራ የመብት ታጋይ ይህን ብሏል::   “በ HR6600 ረቂቅ መሰረት በአማራ ላይ የዘር ፍጅት የፈፀሙ አካላት በሙሉ ተጠያቂ እንዲሆኑ ይደረጋል።” ይህን ያሉት የአማራ ማህበራት በሰሜን አሜሪካ ሰብሳቢ ቴዎድሮስ ትርፌ ናቸው። በጉዳዩ ዙሪያ ከእንግሊዘኛ ወደ አማርኛ የተተረጎመው ንግግራቸው ቀጥሎ ቀርቧል። ~~ 1. “ረቂቁን ተቃወሙ” የሚሉ ባለስልጣናት ጭንቀታቸው ኢትዮጵታያ እንዳትጎዳ ሳይሆን በሰሩት ወንጀል ልክ ተጠያቂ እንዳይሆኑ ነው፤ የኢትዮጵያ …

Read More »

እስክንድር ነጋን ምከሩት!

  ጋዜጠኛና የሠብአዊ መብት ተሟጋች የነበረው እስክንድር ነጋ ብዙ ዋጋን የከፈለ ፣ የምናከብረውና በግለሰባዊ ስብእናውም አዛኝ ፣ ትሁት ፣ ቅንና ለቃሉ ሟች የሆነ ኢትዮጵያዊ ወንድማችን ነው። በዚሁ ሙያውና ምግባሩ ቢቀጥልና ከከፍታው አይወርድም የሁላችንም ደስታ ነበር። ነገርግን ከእስር ከተፈታ በኃላ በጋዜጠኛና የሠብአዊ መብት ተሟጋችነቱ ብሎም በከፈለው መራር ዋጋ ያገኘው የህዝብ ድጋፍና እውቅና በፖለቲካውም የሚቀጥል መስሎት በአንዳንድ ግለሰቦች ጉትጎታ ጭምር ህይወቱን ከአደባባይ …

Read More »

የአፄ ምንልክን ስም ከአድዋ ላይ የመሰረዝ ሴራ በአብይ አህመድና ጀሌዎቹ !

Amhara Media Corporation/ አማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን      ·  “የዓድዋ ድል በዓል ምኒልክ አደባባይ ይከበራል” የጥንታዊት ኢትዮጵያ ጀግኖች አርበኞች ማኅበር አዲስ አበባ: የካቲት 22/2014 ዓ.ም (አሚኮ) 126ኛውን የዓድዋ ድል በዓል በምኒልክ አደባባይ እንደሚያከብር እና ሕዝቡም በተለመደዉ መንገድ በዓሉን በአደባበዩ ለመታደም እንዲገኝ የጥንታዊት ኢትዮጵያ ጀግኖች አርበኞች ማኅበር ገለጸ፡፡ በዓሉ በምኒልክ አደባባይ እንደማይከበር የሚወራዉ ወሬም ከመረጃ ክፍተት እና አለመናበብ የመጣ ነዉ ብሏል ማኅበሩ፡፡ …

Read More »
Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.