Breaking News
Home / Opinions (page 70)

Opinions

አብይ አማራውን በምርጫ አታሎ ከተመረጠ በኋላ ክዶታል!

ተናግሬአለሁ! Dr. Agegnehu !   አብይ አማራውን በምርጫ አታሎ ከተመረጠ በኋላ ክዶታል። አሁን ህወሃቶች ተዋግተው ራያንና ወልቃይትን መረከባቸው አይቀርም። የምጠረጥረው እነ አብይ ህወሃቶችን ደግፈው ወልቃይትንና ራያን እንዲረከቡ በማድረግ የአገኘሁ ተሻገር በህወሃት እንዲበላ በማድረግ የክልሉ ህዝብ አሁንም መሪ አልባ(መሪ ባይሆኑም) በማድረግ ወሎን ሰሜን ኦሮሚያ የማድረግ ፕሮጀክታቸውን አሳክተው ሀገሪቱን ይበትናሉ። የመጨረሻው መጨረሻ …

Read More »

መሬት ላይ ያለውን ሀቅ በመደበቅ እና በማደባበስ መፍትሄ ማምጣት አይቻልም ።

ትግራይ መገንጠሏን እያወጀች ኦሮሚያም በመንግስት ታግዛ አልፎም ኦነግ እና ኦፌኮ የሽግግር መንግስት እያወጁ መሐል ላይ አንድነት ባለ ጨፍላቂ ነህ እየተባለ ሰለባ የሆነው ያልነቃው አማራ አንተ ትበታተናለህ እንጂ ኢትዮጵያ አትበትንም የሚለው ሒሳብ መክሸፍን ተረድተናል ። ይህ መሬት ላይ ያለውን ሀቅ በመደበቅ እና በማደባበስ መፍትሄ ማምጣት አይቻልም ። የኢትዮጵያ የዘመናት ችግር ከሻቢያ …

Read More »

ጠቅላይ ሚኒስትሩ ሊጠነቀቁ ይገባል‼ ከአማራ ፋኖ የተሰጠ መግለጫ !

የአማራ ህዝብ ከዳር እስከዳር ነቅሎ እየተዋጋ ደሙን ያፈሰሰው የተነጠቀበትን መሬት ለማስመለስ ጭቆናን ለመገርሰስ እንጂ የእርሰዎን ፓርቲን የበላይነት ለማስጠበቅ አይደለም ! ይህን በእጅጉ ሊገነዘቡ ይገባል ! መሬቶቻችንን ብዙ ደም አጥንት ከፍለንባቸዋል ! ከዚህ በኃላ ማንም በመሬቶቹ ላይ ጣልቃ እገባለሁ ቢል በህውሀት ላይ ያነሳነውን አፈሙዝ በማንኛውም አካል ላይ ለማዞር እንገደዳለን። ከዚህ በመልስ …

Read More »

News in Pictures

Time in Ethiopia

Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.