Breaking News
Home / Opinions (page 71)

Opinions

ኢትዮጵያ ከአማጺው ሕወሃት ጋር ለማደራደር ከሁለቱ ወገኖች ጋር ግንኙነት እንደጀመሩ የሱዳን ዜና ምንጮች ዘግበዋል!

1፤ የሕወሃት ኃይሎች በአማራ ክልል ሰሜን ወሎ ዞን የምትገኘውን ታሪካዊቷን ላሊበላ ከተማ ዛሬ እንደተቆጣጠሩ ከዓይን እማኞች መስማቱን ሮይተርስ ማምሻውን ዘግቧል። የከተማዋ ነዋሪዎች ከማለዳ ጀምሮ ትግሬኛ ተናጋሪ ተዋጊዎችን በከተማዋ ጎዳናዎች መመልከታቸውንና በርካታ ነዋሪዎች ከተማዋን ጥለው መሸሻቸውን ዓይን እማኞች ተናግረዋል። የዓይን እማኞችን ምስክርነት ከገለልተኛ ወገን አለማረጋገጡን ዜና ወኪሉ ገልጧል። 2፤ ሕገወጥ ገንዘቦች እና ቁሳቁሶች እንደሆኑ ተገልጦ በማኅበራዊ ትስስር ገጾች በተሰራጨው ፎቶ ላይ …

Read More »

መልእክት ለፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ !

ክቡር ፕሬዘዳንት የአሰብን ጉዳይ ሊያስቡበት ይገባል የኢትዮጵያ መንግስት በመቶ ሺዎች የወደቁበት የባድሜ መሬት ለኤርትራ መንግስት መልሰሷል ! የኤርትራ ህዝብ ንብረቶችን አንድም ሳይነካ ከነሙሉ ንብረቱ መልሷል እርስዎም በምላሹ በታሪክም በማስረጃም የኢትዮጵያ ህዝብ ንብረት የሆነውን የአሰብን ወደብ ለኢትዮጵያ ህዝብ እንደሚመልሱ እርግጠኞች ነን :: የኢትዮጵያ ህዝብ ንብረት የሆነውን የአሰብን ወደብ ሟቹ ጠቅላይ ሚኒስተር መለስ ዜናዊ ግመል አጠጡበት ብሎ በችሮታ ለኤርትራ ህዝብ እንደሰጠ የአደባባይ …

Read More »

አብይ አህመድ ጦሩን ከትግራይ አስወጥቶ ለምን ወደ አማራ ክልል አስገባው ?

# የአብይ መግስት ተኩስ አቆሚያለሁ ካለ ጀምሮ ሕወሃቶች ግን ተኩስ አናቆምም ብለው ዉጊያ እያደረጉ ነው፡ በአሻጥር ፣ የአማራ ልዩ ኃይል በኋላ የመከላከያ ሰራዊት እንዲለቅ ታዞ ኮረምን ብሎም አላማጣን ፣ በአጠቃላይ እንዳለ ራያን ተቆጣጥረዋል። # ዉጊያውን ከራያ አልፎ ወደ አፋር ክልል ዞን አራት፣ አማራ ክልል ሰሜን ሸዋን እና ዋግመራ ዞን ወስደዉታል። በምስራቁ ግንባር ላለፉት 3 ቀናት ዉጊያ ሲደረግ የነበረው በነዚህ ቦታዎች …

Read More »

አብይ አህመድ በሀገር ላይ የሰራቸው ግፎች በመረጃ !

Wondwossen Teklu Woldhana  አብይ አህመድ በሀገር ላይ የሰራቸው ግፎች በመረጃ ላሳያችሁ:- ፩- ወርቅነህ ገበየሁንና ለማ መገርሳን ወደ ኤርትራ በመላክ ከኦነግ ጋር የተስማሙት ዐምሓራና ዐምሓራ ተናጋሪውን ከኦሮሚያ በማፅዳት የኦሮሞ ብቻ ማድረግ። ፪-የሀገሪቱን ስልጣን መጠቅለል – የሀገሪቱን መረጃና ደህንነት ከተመስገን ጥሩነህ ውጭ ያሉትን እስከታች ኦሮሞ ብቻ ማድረግ፣ – ጥበቃና ዋና መምሪያው በኦሮሞ እንዲመራ ማድረግ፣ – የውጭና የውስጥ ደህንነቱ በኦሮሞ እንዲመራ ማድረግ፣ – …

Read More »
Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.