Breaking News
Home / Opinions (page 52)

Opinions

ጥያቄ ለብአዴን! አሸናፊ ነው ብላችሁ የሸለማችሁት ሠራዊት አዛዡ ማን ነበር ??

ብአዴኖች እመኑኝ ብትሞቱ እንኳን አንተዋችሁም!!! አሸናፊ ነው ብላችሁ የሸለማችሁት ሠራዊት አዛዡ ማን ነበር ?? እመኑኝ የኛ ትውልድ በህዝብ ፊት አንበርክኮ ይጠይቃችኋል! ብትሞቱ መቃብራችሁ ላይ ለትውልድ መማሪያ የክህደት ታሪካችሁን እንጽፈዋለን።  በጣም የሚገርመኝ ነገር ቢኖር ዛሬ በአማራ ክልል ከፌዴራል በመጡና በክልሉ ባለስልጣኖች በጦርነቱ የተሳተፉ እና የጎላ አስተዋፅ ያበረከቱ የመከላከያ ሰራዊት የአማራ ልዩ …

Read More »

አብን 10 የስራ አስፈፃሚ አባላትን አገደ።

የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) የፖለቲካ ፓርቲ ዐሥር አባላቱን ማገዱን አስታወቀ። የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባል የሆኑት አቶ ክርስቲያን ታደለ “የተጣለባቸውን ከፍተኛ ኃላፊነት ወደ ጎን በመተው በተለያዩ አፍራሽ ድርጊቶችየተሳተፉ” መሆኑን የገለጸው አብን የመጨረሻ ማስጠንቀቂያ እንደተሰጣቸው በተረጋገጠ የፌስቡክ ገጹ ባሰራጨው ደብዳቤ አስታውቋል። አቶ ክርስቲያን በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግስት ወጪ፣ አስተዳደርና ቁጥጥር …

Read More »

News in Pictures

Time in Ethiopia

Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.