Breaking News
Home / Opinions (page 51)

Opinions

አማራን ትጥቅ ማስፈታት ሴራ የሚመሩ ባንዳዎች ስም ዝርዝር

የአማራን ህዝብ ትጥቅ የማስፈታት እና የአፈና ኦፕሬሽኑን እንዲመሩ አብይ አህመድ አሰልጥኖ ያሰማራቸው ቁጥር አንድ የአማራ ጠላቶች ስም ዝርዝር! ፨ በፌዴራል ደረጃ አብይ አህመድ ያደራጃቸው 8ቱ የአቢይ_ኮሚቴ፦ – ደመቀ መኮንን – ጄ/ል አበባው ታደሰ – ተመስገን ጥሩነህ – አገኘሁ ተሻገር – ደምመላሽ ወ/ሚካኤል – ሲሳይ ቶላ – ከፍ ያለው (ከኢንሳ) ———————– …

Read More »

ከአማራ ፋኖ በባህርዳር የተሰጠ መግለጫ !

ከአማራ ፋኖ በባህርዳር የተሰጠ መግለጫ   እንደሚታወቀዉ የአማራ ህዝብ ማህበራዊ እረፍቱን ማጣት ከጀመረ በርካታ ዓመታት ተቆጥሯል ፤ባለፉት ሶስት አመታት ግን መንግስት መር ጭፍጨፋዎች፤ ግድያዎችና ዉድመቶች በአማራ ህዝብ ላይ በሰፊዉ ተባብሰዉ ቀጥለዋል፡፡ በመሆኑም ባለፉት ሶስት ዓመታት ብቻ ሚሊዮን አማራዎች ለስደት፣ ረሃብና መፈናቀል ሲጋለጡ፤ በመቶ ሺ የሚቆጠሩ የአማራ ተወላጆች ደግሞ መንግስት መር …

Read More »

እውቁ የዓይን እስፔሻሊስት የባሕር ዳር ዩኒቨርስቲ የህክምና ሳይንስ ፋካልቲ ዲን የሆኑት ሐኪም ፕሮፌሰር የሽጌታ ገላው ከሚሰሩበት ቦታ የፀጥታ ኃይል ነን በሚሉ ሰዎች ታፍነው ተወስደዋል፡፡

Prof. Yeshigeta (arrested) ይልቃል ከፋለ – የአማራ ጠላት     እውቁ የዓይን እስፔሻሊስት የባሕር ዳር ዩኒቨርስቲ የህክምና ሳይንስ ፋካልቲ ዲን የሆኑት ሐኪም ፕሮፌሰር የሽጌታ ገላው ከሚሰሩበት ቦታ የፀጥታ ኃይል ነን በሚሉ ሰዎች ታፍነው ተወስደዋል ፡፡ የክልሉ ፕረዝደንት የፀጥታ ጉዳዮች ክላስተር አስተባባሪ ሰማ ጥሩነህም በወያኔ ዘመን የአማራ ህዝብ ላይ የፈፀሙበት ክህደት …

Read More »

News in Pictures

Time in Ethiopia

Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.