Breaking News
Home / News (page 34)

News

ከግዞት እስር ቤት የተላከ!!

ከግዞት እስር ቤት የተላከ!! ለኢፌዴሪ ፍትህ ሚኒስትር አዲስ አበባ ጉዳዩ:- የሰብአዊ መብቶች ጥሰትን ይመለከታል እኛ ስማችን ከዚህ ማመልከቻ ጋር አባሪ የተደረገው ቁጥራችን 34 የሆንን አማሮች በሕዝባችን ላይ የማያባራ ሁኔታ የሚፈፀመውን ማንነት ተኮር ጭፍጨፋ የዘር ማፅዳት የዘር ፍጅት ግድያና ጅምላ ማፈናቀል እንዲሁም መንግሥታዊ አቅሞችን በመጠቀም ጭምር የሚፈፀሙ ዘር ተኮር መዋቅራዊና ሥርአታዊ ሁሉን አቀፍ ጥቃቶችን በመቃወማችን የሕግ የሞራልና የተፈጥሮ ኃላፊነታችንን በመወጣታችንምክንያት ተደራራቢ …

Read More »

መውደቅ ላይቀር መፈራገጥ !

  ጦርነቱ በፋኖዎች ለህዝብ ደህንነት በማሰብና በመጨነቅ በወሰዱት የtactical retreat ስትራቴጂ መሰረት ትላልቅ ከተማዎችን ለቀው ከወጡ በኃላ ትግሎ መልኩን እንዲቀይር ተደርጎ ዛሬ ከበፊቱ የበለጠ ከፍተኛ ለውጥ እያሳየ ነው:: ፋሺስቱ ድንበር እያስለቀቀ ያስገባው ስፍር ቁጥር ሀይል ሎጂስቲክ ይፈልጋል:: ሎጂስቲክ ደግሞ በሰማይ ብቻ ሊጏጏዝ አይችልም:: አሁን ጥቁር አስፋልቱን ተጠቅመው ወደ ወራሪው ሰራዊት እንዲደርሱ የሚላኩ የስንቅና ትጥቅ ሎጂስትኮች ወደታለሙበት ቦታ መድረስ እንዳይችሉ በማድረግ …

Read More »

የህዝብ ተወካዮች ስልክ ቁጥር ዝርዝር።

ሼር ይደረግ! የህዝብ ተወካዮች የምክር ቤት በነገው እለት በአማራ ህዝብ ላይ ያወጀውን የእልቂት አዋጅ ለማፅደቅ አስቸኳይ ስብሰባ ጠርቷል! በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የአማራን ሕዝብ ወክላችሁ የተቀመጣችሁ የምክር ቤት አባላት በአማራ ህዝብ ላይ የታወጀውን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ውድቅ በማድረግ ታሪካዊ እና ሰብአዊ ኃላፊነታችሁን እንድትወጡ ይጠበቃል። ነገ የአማራ ህዝብ ላይ የሞት ፍርድ ለማጽደቅ ፓርላማ ይገኛሉ ተብለው ከሚጠበቁ የህዝብ እንደራሴዎች ስም ዝርዝር እና …

Read More »
Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.