Breaking News
Home / News (page 36)

News

የደጀን ህዝብ መንገድ ዘግቶ እስክንድርን የያዘው መኪና እንዲመለስ አደረጉት! ከዚያ የባህርዳር ወጣቶች ነቅለው ወጥተው ግፊት በመፍጠር እስክንድርን ከባህርዳር እስርቤት አስፈቱት !

ደጀን ላይ ሕዝብ ነቅሎ ወጥቶ መንገድ ዘግቶ በእኛ እሬሳ ላይ ነው እስክንድርን የምትወስዱት ብሎ ከአዲስ አበባ የግፍ ግዞት ጉዞ ጀግናው በትግሉ እንዲመለስ አድርጓል። ከዚያ የባህርዳር ወጣቶች ነቅለው ወጥተው ግፊት በመፍጠር እስክንድርን ከ ባህርዳር እስርቤት አስፈቱት ! ሕዝብ ከተባባረ ገና ብዙ ነገር ይሰራል! አምባገነኖች ጭንቅ አይችሉም ! ሕዝብ ሲነሳ ፍርሃት ይይዛቸዋል !

Read More »

አፄ ምኒልክ ለመጀመሪያ ጊዜ ወደ ኢትዮጵያ ያስገቡት ዘመናዊ ግብአቶች !

1882 ዓ.ም. ———————ስልክ 1885 ዓ.ም. ———————ወፍጮ 1886 ዓ.ም. ———————ፖስታ 1886 ዓ.ም. ———————ባህር ዛፍ 1886 ዓ.ም. ———————ገንዘብ 1886 ዓ.ም. ———————የውሃ ቧንቧ 1887 ዓ.ም. ———————ጫማ 1887 ዓ.ም. ———————ድር 1887 ዓ.ም. ————–የሙዚቃ ት/ቤት 1887 ዓ.ም. ————-የፅህፈት መኪና 1889 ዓ.ም. ———————ኤሌክትሪክ 1889 ዓ.ም. ————ዘመናዊ ህክምና 1889 ዓ.ም. ———————ሲኒማ 1889 ዓ.ም. ————የሙዚቃ ሸክላ 1889 ዓ.ም. ————ቀይ መስቀል 1890 ዓ.ም. ———————ሆስፒታል 1893 ዓ.ም. ———————ባቡር 1893 ዓ.ም. …

Read More »

ታላቁ እስክንድር በትናንትው ምሽት በጎጃም ቡሬ ዳሞት ወረዳ ተያዘ ::

ሰበር መረጃ፦   ታላቁ እስክንድር በትላንትው ምሽት እጁ በጎጃም ቡሬ ዳሞት ወረዳ ከተያዘበት ሰዓት ጀምሮ የክልሉ ፕሬዝዳንት ዶክተር ይልቃል ከፋለን ጨምሮ ሁሉም የክልሉ አመራር “እስክንድር የፈፀመው አንዳችም ወንጀል የለም፣ በወንጀልም አይፈለግም፣ ስለዚህ አሁኑኑ በነጻ ይፈታ” የሚል ውሳኔ ቢያሳልፉም፤ የክልሉ የጸጥታ ዘርፍ ሃላፊና ዐማራ ጠል ነው የሚባለው፤ በተለይም ከዓብይ አህመድ መመሪያ እየተቀበለም የፋኖን ስም በተደጋጋሚ በማጠልሸቱ የሚወቀሰው፤ ከዚህ ሌላ የፋኖ አባላትን …

Read More »

መልእክቴን ለዝናሽ ታያቸው አድርሱልኝ። share

“ሳይቃጠል በቅጠል !!” ማለት ይሄኔ ነው !! ስለዚህች ሴት መናገር አልፈልግም ነበር። እስከዛሬም ስሟን አንስቼ አላውቅም። እውነት ለመናገር አክብሮትም፣ አዘኔታም ስለነበረኝም ጭምር፣ እሷም ያው ከራሷም ሆነ ከሌላ በመጣ ግፊት የምታደርገው እንቅስቃሴ ለጥቂት ሰዎችም ቢሆን ቢጠቅም እንጂ ጉዳት ያስከትላል ብዬ ስላላሰብኩ ምንም አለማለትን ነበር የምመርጠው። ዛሬ ግን ይህን ለማለት ያነሳሳኝ ለክፉ ሥርዓት መጠቀሚያ ለመሆን ዳዴ እያለች መሆኑን ከዛሬው የዳቦ ቤት ምረቃ …

Read More »
Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.