ተመልከቱ ፖለቲካውን የሚያቁ የጉራጌ ህዝባዊ ንቅናቄ ያወጡት መግለጫ 👇👇👌👍 በስማችንማ አትነግዱ! እኛ ጉራጌዎች ከዐማራ ጋር እናንተ እንደምትሉት ሳይሆን በደም የተቆራኘን እንዶድና ዋንዛዎች ነን! ግምቦት7 ሌላ ጉራጌ ሌላ! በግምቦት7 ሰበብ እኛን ጉራጌዎችን ማለተምና ከሌላው ማህበረሰብ ጋር እንዳንቀራረብ ማድረግ ፈፅሞ የማይታሰ ብ ነው! እኛ ጉራጌዎች ልክ እንደወንድሞቻችን ዐማሮች ትበድለናል ተገፍተናል ተገድለናል ተፈናቅለናል! እኛ ይህን ሁሉ ግፍ ሲፈፀምብን ግን ሲጮሁልንና በደላችን ሲያሰሙልን የነበሩ አክቲቪስቶች …
Read More »News
Amhara Region rejected the so called donation from commercial bank of Ethiopia!
በአማራ ክልል ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የተሰጠውን 4.7 ሚሊዮን ብር አልቀበልም አለ።
በአማራ ክልል ለተፈናቃዮች ድጋፍ የሚያሰባስበው ኮሚቴ ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የተሰጠውን 4.7 ሚሊዮን ብር አልቀበልም አለ። በክልሉ ለሚገኙ ተፈናቃዮች ድጋፍ የሚያሰባስበው ኮሚቴ ሰብሳቢ አቶ አገኘሁ ተሻገር በዛሬው ዕለት በባሕር ዳር ከተማ በሰጡት መግለጫ “ለአማራ ሕዝብ የገባው ቃል ከባንኩ ከምንጠብቀው አንፃር እና በአማራ ክልል ሕዝብ ካለው ስም አንፃር የሰጠው ድጋፍ አነስተኛ በመሆኑ የድጋፍ አሰባሳቢ ኮሚቴው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ቃል የገባውን ገንዘብ አይቀበልም” …
Read More »