የአዲስ አበባው አዴፓ የቁም እስረኛ ሆኗል።አዲስ አበባ የሁሉም ናት ብሎ ሊታገል የወሰነው አዴፓ እንዳይንቀሳቀስ በኦዴፓ ታስሯል። በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳር ቁጥራቸው ቀላል የማይባል የአዴፓ አመራሮች ከስብሰባም ከስራም ታግደዋል። አመራሮቹ ደሞዛቸው እየተከፈላቸው ነገር ግን ከስራና አስብሰባ ታቅበው እንዲቆዩ ነው የተነገራቸው። ይህ ውሳኔ የተላለፈባቸው የብአዴን/አዴፓ የአዲስ አበባ ተወካይ አመራሮች የወረዳ አመራሮች ናቸው። በኦዴፓው አቶ ጥላሁን ፈቃዱ ስራ አስፈፃሚነትና በህወሀቱ አቶ ግዳይ ስራ …
Read More »News
ጌዴዮን በኦነግ ሲፈናቀል አልሰማም ጉምዝ በኦነግ ሲጨፈጨፍ አልሰማም
ጌዴዮን በኦነግ ሲፈናቀል አልሰማም ጉምዝ በኦነግ ሲጨፈጨፍ አልሰማም ሱማሌ በኦነግ ተጨፍጭፎ መሬት ለመሬት እየጎተቱ ሀፍረተ ገላቸውን እየተሳለቁበት ሲጫወቱባቸው አልሰማም ጎንደር በመከላከያ ሲጨፈጨፍ አልሰማም ቡራዩ ላይ የዘር ማጥፋት በኦነግ እና በቄሮ ሲፈፀም አልሰማም ከመተሃራ አርጎባና አማራ በኦነግ ሲፈናቀሉና የአፋር ህዝብ የእለት ጉርሱን ቂጣ እያካፈላቸው በሰቆቃ እንደሚኖሩ አዋሽ አፋር አስጠግቷቸው የመከራ ሂወት እየኖሩ እንድሆነ አልሰማም አፋር በኦነግ ሲገፋ ሲዛትበት ሲተኩስበት በኬሚሴ በኩል …
Read More »የኢትዮዽያ ንግድ ባንክ ከአማራ ህዝብ ጋር ግብግብ ዉስጥ ገብቶኣል::
ኣገር ሲቃጠል ዶር ኣቢይ ኩዋስ ጨዋታ ለቀምት ሄዷል!
የሰሜን ፓርክ ቃጠሎ ና የህዝቡ ርብርብ በፎቶ መንግስት የለም ። እኔ ግን ወያኔ ምን አስደግሞባቸው ቢሄድ ነው ለንዲህ አይነት ታሪካዊ ቦታ ሲነድ ዝም ሚሉት ?? ልባቸውንና ህሊናቸውን ጭምር ወያኔ ወደ መቀሌ የወሰደባቸው ይመስላል ።
Read More »መልእክት ከጀነራል አሳምነው ጽጌ
ከ 4 ወር በፊት በክልሉ የተለያዩ ቦታዎች የሚሠለጥኑ ቡድኖች መኖራቸውንና አፋጣኝ እርምጃ እንዲወሰድ ለክልሉ አስተዳደርና አመራሮች ሪፖርት ሳቀርብ በብአዴን አመራሮችና አማራ ጠል ቡድኖች እንደ ጦርነት ጎሳሚ ተቆጥሬ ነው የተገመገምኩት: ካለኝ ልምድ ተነስቸ የክልሉን ችግር ለመፍታት የክልሉን ልዪ ሀይል ለማጠንከርና ለማሰልጠን ያቀረብኩት ጥያቄ በክልሉ አስተዳደርና አመራሮች ውድቅ ሆኖብኛል!! ጀነራል አሳምነው ጽጌ
Read More »