የሰሜን ፓርክ ቃጠሎ ና የህዝቡ ርብርብ በፎቶ መንግስት የለም ። እኔ ግን ወያኔ ምን አስደግሞባቸው ቢሄድ ነው ለንዲህ አይነት ታሪካዊ ቦታ ሲነድ ዝም ሚሉት ?? ልባቸውንና ህሊናቸውን ጭምር ወያኔ ወደ መቀሌ የወሰደባቸው ይመስላል ።
Read More »News
መልእክት ከጀነራል አሳምነው ጽጌ
ከ 4 ወር በፊት በክልሉ የተለያዩ ቦታዎች የሚሠለጥኑ ቡድኖች መኖራቸውንና አፋጣኝ እርምጃ እንዲወሰድ ለክልሉ አስተዳደርና አመራሮች ሪፖርት ሳቀርብ በብአዴን አመራሮችና አማራ ጠል ቡድኖች እንደ ጦርነት ጎሳሚ ተቆጥሬ ነው የተገመገምኩት: ካለኝ ልምድ ተነስቸ የክልሉን ችግር ለመፍታት የክልሉን ልዪ ሀይል ለማጠንከርና ለማሰልጠን ያቀረብኩት ጥያቄ በክልሉ አስተዳደርና አመራሮች ውድቅ ሆኖብኛል!! ጀነራል አሳምነው ጽጌ
Read More »Opinion from Amhara Activist.
ማብራሪያ ስለመስጠት /የግሌ ነው/ የክርስቲያን ታደለVS ዶ/ር አምባቸው የትላት እሳቤና የአማራ ቀጣይ የቤት ስራ !!! የሰሞኑ የከሚሴና የሰሜን ሸዋው የአማራ መጠቃት አመት ሙሉ ዝግጅት የተደረገበት ነው ለዚህ ደግሞ የሰሜን ሸዋ ዞን የፀጥታ መምሪያ ምስክርነት ሰቷል ዛሬ ላብራራ የፈለኩት የሁለቱን ሰዎች አገላለጽ ነው በመጀመሪያ ጥቃቱ የተፈፀመብን በኦሮሚያ ልዩ ሃይልና በመከላከያ ስውር ጥምረት ነው በዚህ ሰዓት የኦነግ ሃይል የሚባል ነፃ መሬት የያዘ …
Read More »ታከለ ኡማና እስክንድር ነጋ ተገናኙ !
ሰበር ዜና —– ታከለ ኡማና እስክንድር ነጋ ተገናኙ —— ህዝባዊ ስብሰባዎች እንዲፈቀዱ ተስማሙ ——- በዛሬው ዕለት፣ መጋቢት 30 ቀን 2011 ዓ.ም፣ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ታከለ ኡማና የአዲስ አበባ ባለአደራ ምክር ቤት ሰብሳቢ እስክንድር ነጋ ጋር ተገናኝተው ተወያይተዋል፡፡ በውይይቱ ወቅት፣ እንደመነሻ ሃሳብ ሆኖ፣ በአዲስ አበባ ጉዳይ ልዩነቶች እንዳሉ፣ ልዩነቶች ግን በሰላማዊ መንገድ መፈታት እንዳለባቸው ተስማምተዋል፡፡ በቀጣይነትም፣ ወደዋናው አጀንዳ …
Read More »ዖሮሞ ያልሆኑ ሰዎች በኦሮሞ ሲፈናቀሉ ተመልከቱ። ኣቢይና ለማ ይህን እያዩ ትንፍሽ አይሉም!
https://www.facebook.com/Adugenetee/videos/440297196515587/
Read More »