Breaking News
Home / News (page 219)

News

ታላቅ ህዝባዊ ተቃዉሞ በ አዲስ አበባ

#ታላቅ #ህዝባዊ #ተቃዉሞ በ #አዲስአበባ (የካቲት 3/2011) ዉድ ኢትዮጵያውያን አዲስ አበባን ከዘር ጭቆና ነፃ ለማዉጣት በተለይም ከምርጫ 97 ማግስት ጀምሮ የአዲስአበባ ህዝብ ከህወሀት ጋር ያደረገዉን ትንቅንቅና የከፈለዉን መስዋትነት መላዉ ህዝብ የሚያዉቀዉ ጉዳይ ነዉ። ባለፉት ሁለትና ሶስት አመታትም #ህወሀትን ሙሉበሙሉ ከ4ኪሎ ለማስወጣት ባደረግነዉ ተጋድሎ የጠፋዉን ህይወትና ንብረት የምንረሳዉ አይደለም። ሆኖም ግን የአዲስአበባ ህዝብ ይሄ ለዉጥ እንዲመጣ ከሌሎች ወንድሞቹ ጋር መስዋት የከፈለ …

Read More »

የባህር ዳር አለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ስም ጉዳይ!

Angaw Mulu የባህር ዳር አለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ስም ጉዳይ! ህውኃት መቀሌ የሚገኘውን አውሮፕላን ማረፊያ አሉላ አባ ነጋ፣ አክሱም የሚገኘው አጼ ዮሀንስ 4ኛ ብሎ ሰይሞ ወደ አማራይቱ መዲና ባህር ዳር ግን ስንመጣ ደግሞ ግንቦት 20 አለማቀፍ የአውሮፕላን ማረፊያ ብሎ ሰይሞታል። ሌላው ቢቀር ጅማ ስንሄድ አባ ጅፋር ኤርፖርት ነው ሚባለው። ጎንደርም ስንሄድ በአጼ ቴወድሮስ ስም ነው የተሰየመው። በባህር ዳር ወይም በአማራ …

Read More »

የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ(አብን) በናዝሬት ከተማ ጽህፈት ቤቱን መክፈቱን አስታውቋል

የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) በዛሬው ዕለት በናዝሬት ከተማ የማስተባበሪያ ቅርንጫፍ ጽ/ቤቱን መክፈቱን አስታውቋል:: አብን  በተጨማሪም ከሰሞኑ በድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር በተከሰተው ግጭት ምክንያት የአካል ጉዳት በደረሰባቸውና ሕይወታቸውን ባጡ ዜጎች የተሰማውን ጥልቅ ኃዘን ገልጾ መግለጫ አውጥቷል:: “በድሬድዋ ከተማ አስተዳደር የረጅም ጊዜ የሕዝብ ጥያቄ ሆነው ከቆዩ ጉዳዮች መካከል የዜጎችን እኩልነት የሚነፍገው አፓርታይድ 40-40-20 ቀመር አንዱ ነው፡፡ ይኼ ቀመር የዜጎችን ዲሞክራሲያዊና ሰብዓዊ መብቶች በጣሰና በዜጎች …

Read More »
Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.