ባሳለፍነው ሳምንት ባጣናቸው የክልላችን ከፍተኛ አመራሮች ልባዊ ሀዘናቸውን የገለፁ ጨዋ ኢትዮጵያዊያን ቢኖሩም የአማራን ህዝብ በወንድማማቾች አሰላለፍ በማቧደንና አንድነቱን ለመከፋፈል የሚደረጉ አስመሳይ የቁማር መግለጫዎችን ታዝበናል። በድርጊቱ የተጠረጠሩ ግለሰቦችን በቁጥጥር ስር ለማዋል የሚደረጉ እንቅስቃሴዎች መስመራቸውን ስተው አማራውን ወደ ማሳደድና አንገቱን እንዲደፋ ለማድረግ መሰሪዎች ያዘኑ በመምሰል መሯሯጣቸውን ቀጥለዋል ፤ ይህ ነውረኛ ድርጊት የአማራን ህዝብ መሰረታዊ ጥያቄዎች ማፈን የማይችል ህዝባችንንም የማያንበረክከው መሆኑን እየገለፅኩ የፓርቲያችን …
Read More »News
የጀነራል አሳምነው ባለቤት ታሰሩ:: Wife of General Asamnew Tsige arrested.
የዶር ደሳለኝ ጫኔ መልዕክት
የዶር ደሳለኝ መልዕክት በግራም ይሁን በቀኝ የሞቱት የአማራ ውድ ልጆች መሆናቸው እየታወቀ አንዱን አጥፊ ሌላውን ጠፊ አድርጎ በመፈረጅ የሕዝቡን አንድነት ለማዳከም የሚደረገው የቃላት ዘመቻ ትርጉም አልባ ድካም መሆኑን ዶ/ር ደሳለኝ ጫኔ ተናገሩ። **** የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) ፕሬዚዳንት ዶክተር ደሳለኝ ጫኔ ከአብመድ ጋር በነበራቸው ቆይታ ሰኔ 15/2011 ዓ.ም በተፈፀመው ጥቃት ንቅናቄው ከፍተኛ ሐዘን እንደተሰማው ገልፀዋል፡፡ አብን መላው የአማራ ሕዝብ ከመቼውም …
Read More »በጀነራል ኣሳምነው ቦታ የአማራ ክልል ፀጥታ ሃላፊ ሆኖ የተሾመው አቶ አገኘሁ ተሻገር ያለዉን ኣዳምጡ !
ለአማራ ብለው ለሞቱት ቤተሰቦችና ልጆች የቻልነዉን ያህል መርዳት አለብን።
ዉጪ ሃገር ያላችሁ በ Paypal መላክ ይቻላል። ኢትዮዽያ ዉስጥ ያላችሁ በቀጥታ በባንክ ኣካዉንት ላኩ
Read More »
Amhara Fano Supporters – የአማራ ፋኖ ደጋፊዎች Amhara Fano Support Website – የፋኖ ደጋፊዎች