Breaking News
Home / Amharic / የአቶ ዮሃንስ ቧ ያለው የተናገሩት ጥሩ ንግግር::

የአቶ ዮሃንስ ቧ ያለው የተናገሩት ጥሩ ንግግር::

ባሳለፍነው ሳምንት ባጣናቸው የክልላችን ከፍተኛ አመራሮች ልባዊ ሀዘናቸውን የገለፁ ጨዋ ኢትዮጵያዊያን ቢኖሩም የአማራን ህዝብ በወንድማማቾች አሰላለፍ በማቧደንና አንድነቱን ለመከፋፈል የሚደረጉ አስመሳይ የቁማር መግለጫዎችን ታዝበናል። በድርጊቱ የተጠረጠሩ ግለሰቦችን በቁጥጥር ስር ለማዋል የሚደረጉ እንቅስቃሴዎች መስመራቸውን ስተው አማራውን ወደ ማሳደድና አንገቱን እንዲደፋ ለማድረግ መሰሪዎች ያዘኑ በመምሰል መሯሯጣቸውን ቀጥለዋል ፤ ይህ ነውረኛ ድርጊት የአማራን ህዝብ መሰረታዊ ጥያቄዎች ማፈን የማይችል ህዝባችንንም የማያንበረክከው መሆኑን እየገለፅኩ የፓርቲያችን “አዴፓ” አቋም አለመሆኑን ጭምር በመግለፅ መላው የአማራ
ህዝብ አንድነቱን ጠብቆ በየደረጃው እንዲታገል ጥሪየን አቀርባለሁ።

ዮሃንስ ቧ ያለው

Check Also

በአሜሪካን ሀገር የምትኖሩ የአማራ ማህበራትና የአማራ ልጆች የት ነው ያላችሁት?? Share!

ድሮን ሲያስተኩስ የነበረው ባንዳ በፋኖ ተያዘ ! እኔን ያየህ ተቀጣ !

News in Pictures

Time in Ethiopia

Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.