Breaking News
Home / Amharic (page 218)

Amharic

ኢዜማ የሚወዳደረው አሜሪካና ካናዳ ነው እንዴ? – ሰርፀ ደስታ

ይሄን ጥያቄ የማነሳው መሠረታዊ ነገሮችን እንዳናስብ በቲፎዞ እያደነዘዙ  አገርንና ሕዝብን ቀጥሎ ለመዝረፍ እየተፎካከሩ በሚመስል ሁኔታ የፖለቲካ ቡድን ነን የሚሉት ነገር በየትኛውም መለኪያ እድል ቢያገኙ አደገኛ እንደሆኑ ለሕዝብ መጠቆም ግዴታ ስለሆነብኝ ነው፡፡  ኢዜማ አንዱ ማሳያ አደረግኩት እንጂ ኢትዮጵያ ላይ እየተሰራ ያለው የፖለቲካ ቁማር በዋናነት ኢሕአዴግ የተባለ የዘረፋ ቡድን ነው የሚከውነው፡፡ አሳዛኙ ነገር ግን ተፎካካሪ ነን ከሚሉት አንዳቸው እንኳን  የአገርና ሕዝብ ጉዳይ …

Read More »

ብርጋዴር ጄኔራል አሳምነው ፅጌ መገደላቸው ተገለጸ!

ቅዳሜ ዕለት ባህር ዳር ውስጥ ተሞክሯል የተባለውን “መፈንቅለ መንግሥት” መርተዋል ተብለው ሰማቸው የተጠቀሰው የአማራ ክልል የጸጥታ ቢሮ ኃላፊ የነበሩት ብርጋድየር ጄነራል አሳምነው ጽጌ መገደላቸው ተዘገበ። ብሔራዊው ቴሌቪዥን እንደገለጸው ብርጋዴር ጄነራል አሳምነው ጽጌ ባህር ዳር ዙሪያ በሚገኝ ዘንዘልማ ተብሎ በሚጠራ አካባቢ በጸጥታ ኃይሎች መገደላቸውን አሳውቋል። • የሥራ ኃላፊነታቸውን “ከባድና የሚያስጨንቅ… ነው” ያሉት ዶ/ር አምባቸው ማን ነበሩ? የኢቲቪ ዘገባ ጄነራሉ በምን ሁኔታ በጸጥታ …

Read More »

አማራውን በእንቁላል የምታታልሉበት ዘመን አልፏል፡፡ በስልጣን የምትሸውዱት አማራ ዛሬ የለም !

ጄነራል አሳምነው ጽጌ ስለፋኖ ለኢትዮጲስ ጋዜጣ የሰጡት ቃል (#ምናባዊ ወግ 3 )ኢትዮጲስ፦ በፋኖ ላይ የአብይና እና የአዴፓ አቋም ምንድነው? ጄነራል አሳምነው ጽጌ፦ አዴፓ ድርጅት ነው፡፡ አብይ ግለሰብ ነው፡፡ ጥያቄውን ግልጽ አድርግልኝ፡፡ኢትዮጲስ፦ በቅርቡ አዴፓ በአመራሮቹ በኩል የታጠቁ አካላት ወይም ፋኖዎች የአማራ ክልል ስጋት ላይ ወድቋል የሚል ዜና አሰራጭተዋል፡፡ በዚህ ላይ የእርሶ አቋም ምንድር ነው?ጄኔራሌ አሳምነው ጽጌ፦ ሃቁ መታወቅ አለበት (ትንሽ ወዥንብር እሰማለው ሰሞኑን) …

Read More »
Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.