Breaking News
Home / Amharic (page 219)

Amharic

ባለፋት ጊዚያት የህዝብ እና ቤቶች ቆጠራዎች የተሰሩ ስህተቶች እንዳይደገሙ!

አብን*** ባለፋት ሶስት ጊዚያት በኢትዮጵያ በተካሄዱት የህዝብ እና ቤቶች ቆጠራዎች የተሰሩ ስህተቶች እንዳይደገሙ ጥንቃቄ ማድረግ እንደሚገባ የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) አሳሰበ፡፡ ባሕር ዳር፡ የካቲት 08/2011 ዓ.ም(አብመድ) ባለፋት ሶስት ጊዚያት የተካሄዱትን የህዝብ እና ቤቶች ቆጠራዎች መነሻ በማድረግ ቀጣይ በሚካሔደው ቆጠራ ስጋቶች እና መደረግ በሚገባቸው ጥንቃቄዎች ላይ በአዲስ አበባ ውይይት እያካሄደ ነው። ባለፋት የቆጠራ ጊዚያት የተሠሩት ስህተቶች መጋቢት 29 /2011 ዓ.ም በሚካሄደው …

Read More »
Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.